እነዚህ ሁለት ሶላቶች በመናፍቃን ላይ እጅግ ከባድ ሶላት ናቸው። በነዚህ ሶላቶች ያለውን ምንዳ ብታውቁ ኖሮ በጉልበታችሁ እየዳኻችሁም ቢሆን ትመጡ ነበር።
ከኡበይ ቢን ከዕብ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: አንድ ቀን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ሱብሒን አሰገዱንና "እከሌ አብሮን ሰግዷልን?" አሉ። ሶሐቦችም "አይ" አሉ። እርሳቸውም "እከሌስ ተሳትፏልን?" አሉ። ሶሐቦችም "አይ" አሉ። እርሳቸውም "እነዚህ ሁለት ሶላቶች በመናፍቃን ላይ እጅግ ከባድ ሶላት ና…

