'አጎቴ ሆይ! በርሷ ምክንያት አላህ ዘንድ የምሟገትልህን ቃል ላኢላሃ ኢለሏህ በል!'
ሰዒድ ቢን ሙሰየብ ከአባታቸው እንዳስተላለፉት እንዲህ አሉ፦ "አቡ ጧሊብን ሞት የቀረባቸው ጊዜ የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ወደርሳቸው መጡ። አቡጧሊብ ዘንድም አቡጀህልንና ዐብደላህ ቢን አቢ ኡመያህ ቢን ሙጚራን አገኙ። ለአቡጧሊብም እንዲህ አሉ 'አጎቴ ሆይ! በርሷ ምክንያት አላህ ዘንድ የምሟገትልህን ቃል ላኢላሃ ኢለሏህ በል!' አቡጀህልና ዐብደላህ ቢን አቢ ኡመያህም 'ከዐብዱልሙጦሊብ መ…

