Amharic امهرية ?? አማርኛ

51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት
اللغة الأمهرية: አማርኛ

YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCLAIoKgj-5HCblOUSrIPYsw

https://youtube.com/playlist?list=PLBFEt29we81RNwuhnrq21Jy6dVkaTx4k3

Facebook
https://www.facebook.com/pg/51-%E1%8B%A8%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%89%B6%E1%88%AD-%E1%88%80%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%9D-%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95-%E1%8B%B5%E1%88%85%E1%88%A8-%E1%8C%88%E1%8D%85-%D8%A7%D9%85%D9%87%D8%B1%D9%8A%D8%A9-291050275044811/community/

Telegram
https://t.me/hsarhan39

https://whatsapp.com/channel/0029Va8VPN45K3zNsZC5r724

site
https://alsarhaan.com/am

?https://sarhaan.com/a/amharic-%d8%a7%d9%85%d9%87%d8%b1%d9%8a%d8%a9/

የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት
اللغة الأمهرية: አማርኛ

የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ

Share this book                 የሐጅ ሥነ-ሥርዓት፡- በአማርኛ ቋንቋ የተቀረፀ ሰሌዳ በተከበሩ ሼክ ዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ተዘጋጅቶ ለሐጃጁ የሚያስፈገውን ሁሉ ደረጃ በደረጃ በሚያምር አጭር እና ግልፅ በሆነ መንገድ በሥዕሎችና በምልክቶች በቅደም ተከተል ያሳያል። ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም፡- የሀጅ ስርዓቶቻችሁን ከእኔ ውሰዱ ባሉት መሰረት ይህንን ታላቅ ግዴታ ለመወጣት እንዲያስችለው በማሰብ።

የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ Read More »

እጥር ምጥን ያለ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው

እጥር ምጥን ያለ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው

Share this book                 እጥር ምጥን ያለ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው السيرة باللغة الامهرية

እጥር ምጥን ያለ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው Read More »

እንግዲህ ተነሡ እንማማር

Share this book                 እንግዲህ ተነሡ እንማማር !! በአማርኛ ቋንቋ የተፃፈ መጽሐፍ ጸሐፌ ዶ/ሐይስም ስርሐን, የዚህ መጸሐፍ አላማው መስረታዊ የሆነ የዲን መነሻ ለሕፃናት ስነ-ምግባርንና ኢስላማዊ አዳብን በሚያጓጓና የሚያዝናና መልኩ በቀላሉ ማስቀሰም ነው ይህም መረጃው ትክክለኛ ከመሆኑም ባሻገር የሸሪዓን ህግጋት ባልጣስ መልኩ መሆኑ ህፃናትን እንዲወዱትና እያጫወተ ሣይስለቹ በፍቅር የሚከታተሉት መሆኑ ማካተቱን እንዳይዘነጉ هيا بنا نتعلم: كتاب باللغة الامهرية

እንግዲህ ተነሡ እንማማር Read More »

የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ

Share this book                 صفة الوضوء أمهري የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ 1-በልቡ ውዱዕ ለማድረግ ይነይታል ከዚያም እንዲህ ይላል : ቢስሚላህ በመቀጠል መዳፎችን ያሻል 2-በቀኝ መዳፍ እጁ ውሃን በማድረግ (አፉን ይጉመጠመጣል ያመላልሠዎል);ከዚያም ይተፈዎል ውሃ ይዞ ኢስቲንሻቅ ያደርጋል በአፋንጫው ይስበዎልከዚያም * በግራ እጁ አውራ ጣቱንና አመልካች ጣቱን አፋንጫውን በመያዝ የገባውን ውሃ ያስወጣዎል. 3-ከዚያም ፊቱን በተለምዶ ከጭንቅላቱ የፀጉር

የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ Read More »

በነብዮ ሠለዎት አወራረድ ሁኔታ

Share this book                 1️⃣ _ ኢማምና ተነጥሎ ለብቻው የሚስግደው በሡትራ (በመከለያ) መስገድ ይኖርባቸዎል የኢማሙ ሡትራ ለሱ ብቻ ሣይሆን ተከትለውት ለሚሰግዱትም መከለያ ይሆናል. 2️⃣ _ አይኑን ሡጁድ ከሚያርፋበት ቦታ ማይት ይኖርበታል. 3️⃣ _ የሁለት እግሮቹ የስፋት መጠን በትከሾቹ አቅጣጫ ልክ ያሰፋዋል ሣይጨምር ሣይቀንስ ተሰተካክሎ ይቆማል. 4️⃣ _ የስላት ቅድመ መስፈርቶችን ካሟላ ቡኋላ”አላሁ አክበር” በማለት እጆቹን በማንሣት በትከሻው

በነብዮ ሠለዎት አወራረድ ሁኔታ Read More »

Scroll to Top