በነብዮ ሠለዎት አወራረድ ሁኔታ
1️⃣ _ ኢማምና ተነጥሎ ለብቻው የሚስግደው በሡትራ (በመከለያ) መስገድ ይኖርባቸዎል የኢማሙ ሡትራ ለሱ ብቻ ሣይሆን ተከትለውት ለሚሰግዱትም መከለያ ይሆናል. 2️⃣ _ አይኑን ሡጁድ ከሚያርፋበት ቦታ ማይት ይኖርበታል. 3️⃣ _ የሁለት እግሮቹ የስፋት መጠን በትከሾቹ አቅጣጫ ልክ ያሰፋዋል ሣይጨምር ሣይቀንስ ተሰተካክሎ...
በነብዮ ሠለዎት አወራረድ ሁኔታ
1️⃣ _ ኢማምና ተነጥሎ ለብቻው የሚስግደው በሡትራ (በመከለያ) መስገድ ይኖርባቸዎል
የኢማሙ ሡትራ ለሱ ብቻ ሣይሆን ተከትለውት ለሚሰግዱትም መከለያ ይሆናል.
2️⃣ _ አይኑን ሡጁድ ከሚያርፋበት ቦታ ማይት ይኖርበታል.
3️⃣ _ የሁለት እግሮቹ የስፋት መጠን በትከሾቹ አቅጣጫ ልክ ያሰፋዋል ሣይጨምር ሣይቀንስ ተሰተካክሎ ይቆማል.
4️⃣ _ የስላት ቅድመ መስፈርቶችን ካሟላ ቡኋላ"አላሁ አክበር" በማለት እጆቹን በማንሣት በትከሻው ትክክል በማቅጣጨት ጣቶችን በማገጣጠም ተክቢራ ይላል::
5️⃣ _ የቀኝ የውስጥ እጁን በላይኛው መዳፍ የግራ መዳፋ ላይ በማደራረብ በደረቱ ላይ ያስቀምጣል::
6️⃣ _ ከዚያም በመጀመሪያው ረከዓ የመክፈቻ ዱዓ ቢያደርግ ይመረጣል "ሡብሃነከ ላሁመ ወቢሃምዲከ ወተባረከ እስሙከ ወተአላ ጀዱከ
ወላኢላሃ ገይሩከ።
7️⃣ _ ከዚያም ከሸይጣን ይጠበቃል " አኡዙቢላሂ ሚነ ሸይጣኒ ረጂም::
8️⃣ _ ከዚያም ቢስሚላህ ብሎ ፋቲሃን አስተካክሎ ተጂዊዷን ጠብቆ ረጋ እያለ ይቀራል (ያነባል).
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰن الرَّحِيمِ ﴿1﴾ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ﴿2﴾ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ﴿3﴾ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ﴿4﴾ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ﴿5﴾ اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ﴿6﴾ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ (7)
9️⃣ _ ከዚያም ከቁርአን አንቀፆች የገራለትን ይቀራል አኡዙቢላህ ባይል ይመረጣል ቢስሚላሂን በመጀመሪያ ሡራላይ ብቻ ያነባል.
1️⃣0️⃣ _ከዚያም እጁን በመጀመሪያው ረከዓ እንደነሣው " አላሁ አክበር"ይላል ከዚያም ሩኩዕ ያደርጋል ጉልበቱን በመያዝ ወገቡን ከጭንቅላቱ በማቅጣጨት ቀጥ ለጥ በማድረግ ተጉንብሶ አንድ ግዜ ብቻ በግዴታነት "ሡብሃነ ረቢየል አዚም ይላል"
የሚያቃቸው ድዓዎች ካሉት ቢላቸው ይመረጣል.
1️⃣1️⃣ _ ከዚያም ከሩኩዕ እየተነሣ ተስተካክሎ ሣይቆም እጁን በትከሻው ትክክል አቅጣጭቶ "ስሚአላሁ ሊመን ሐሚድ ይላል.
1️⃣2️⃣ _ተስተካክሎ ሲቆም ረበና ወለከል ሃምድ ይላል. የተገኙ ዱዓዎችን ቢጨምርበት ይመረጣል .
1️⃣3️⃣ _ከዚያም እጁን ሣያነሣ ወደ ስጁድ በስባቱ የሠውነት ክፋሎች ይወርዳል: በግንባሩ; በአፋንጫው ; በውስጥ ሁለት መዳፋ እጆቹ ሁለት ጉልበቶቹ ;የሁለት የእግር የውስጥ ጣቶቹን ያካትታል.
1️⃣4️⃣ _ ብብቶቹንና ሆዱን እዲሁም ታፋዎቹን መዳፎቹንም ዘርዘር በማድረግ በስጁድ ጊዜ ክርኖቹን ከመሬት ያነሣቸዎል
.
1️⃣5️⃣ _ እንዲህም ይላል "ሡብሃነረቢየል አእላ " አንድ ጊዜ ግዴታ ሲሆን መጨመር ይችላል ' የተመቸውን ሡናዊ በሆነ ዱዓ ያደርጋል
1️⃣6️⃣_ ከዚያም ተክቢራ በማድረግ በግራ እግሩ ላይ እንደተዘረጋች ይቀመጥባታል የውስጥ ቀኝ አውራ ጣቱን መሬት ላይ ይለጥፋል
1️⃣7️⃣ _ ከዚያም ተክቢራ በማድረግ የመጀመሪያ ስጁድ ይወርዳል ከዚያም ተክቢራ በማድረግ ለሁለተኛው ረከዓ በመነሣት በመጀመሪያ ረከዓ የስራውን ይደግመዎል ሁለተኛው ለየት የሚያደርገው ተክቢረተል ኢህራምና የመክፈቻ ዱዓም አይደረግም።
1️⃣8️⃣_ ሁለተኛውን ሡጁድ ሲያጠናንቅ ለተሸሑድ ይቀመጣል.
1️⃣9️⃣-ተስቢህ የሚያደርግባቸውን ጣቶቹን እያመላከተ አውራ ጣቱንና የመሐል ጣቱን በማገናኘት አመልካች ጣቱን እያንቀሣቀስ የፈለገውን ዱዓ ያደርጋል
2️⃣0️⃣_ ተሸውድ ከቀራ ቡኋላ የኢብራሂምያ ሰላዎት ያወርዳል "አታህያቱ ሊላሒ ' ወስለዎቱ ወጠይባቱ 'አስላሙአለይከ አዮሐል ነብዬ ወራህመቱላሒ ወበረካቱ 'አስላሙ አለይና ወአላ ኢባዲ ላሒ አሣሊሒነ አሸሐዱ አላ ኢላሐ ወአሸሐዱ አነ መሐመደን አብዱሁ ወረሡሉሁ 'አላሁመ ሠሌ አላሙሐመድን ወዓላ አሊ ሙሐመዲን ከማ ሠለይተ አላ ኢብራሒመ ወአላ አሊ ኢብራሒመ ' ኢነከ ሐሚዱ መጂድ 'አላሁመ ባሪክ አላ ሙሐመዲን ወአላ አሊ ሙሐመዲን ከማ ባረክተ አላ ኢብራሒም ወአላ አሊ ኢብራሒም 'ኢነከ ሐሚዱን መጂድ .
2️⃣1️⃣ _ ከዚያም ከአራት ነገር ይጠበቃል " አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚን አዛቢ ጀሐነም 'ወአኡዙ ቢከ ሚን አዛቢ አልቀብር 'ወአኡዙ ቢከ ሚን ፊትነቲ ደጃል 'ወአኡዙ ቢከ ሚን ፊትነቲ መህያ ወልመማት ".የፈለገው ዱዓ ማድረግ ይችላል የሚበልጠው ሡናዊ በሆነ ዱዓ ቢለምን ይመረጣል ይሄንን ዱዓ ይጨምራል :" አላሁመ አኢኒ አላ ዚክሪከ ወሸኩሪከ ወሑስኒ ኢባደቲከ
2️⃣2️⃣ _ ከዚያም በቀኙና በግራው ካሠላመተ ቡሃላ እንዲህም ይላል" አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ " ትከሻውን ሣይሆን ጭንቅላቱን ብቻ ያዟዝሯል ወደ ፊት ለፌት ጉንበስ ቀና ባለማድረግ በመሐከላቸው በእጁም ሣይጦቅም ያጠናቅቃል
.
2️⃣3️⃣ _ አዘጋጅ :ዶ/ሐይስም ስርሐን' በነብዮ መስጂድ አስተማሪና በመዓሐደ ሡና ሃላፊ ር/መምህር"mahadsunnah.com
2️⃣4️⃣ _ ማተምና ማባዛት የተፈቀደ ነው።
2️⃣5️⃣_ ፓንፖሌቶችን ለመቶርገም :sargaan.com ወይም ፓርኮዱን ኮፒ ማድረግ
2️⃣6️⃣ _ በነብዮ ሠለዎት አወራረድ ሁኔታ።
በነብዮ ሠለዎት አወራረድ ሁኔታ
Scan QR Code | Use a QR Code Scanner to fast download directly to your mobile device