
የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ
صفة الوضوء أمهري የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ 1-በልቡ ውዱዕ ለማድረግ ይነይታል ከዚያም እንዲህ ይላል : ቢስሚላህ በመቀጠል መዳፎችን ያሻል 2-በቀኝ መዳፍ እጁ ውሃን በማድረግ (አፉን ይጉመጠመጣል ያመላልሠዎል);ከዚያም ይተፈዎል ውሃ ይዞ ኢስቲንሻቅ ያደርጋል በአፋንጫው ይስበዎልከዚያም...
የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ
صفة الوضوء أمهري
የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ
1-በልቡ ውዱዕ ለማድረግ ይነይታል ከዚያም እንዲህ ይላል : ቢስሚላህ
በመቀጠል መዳፎችን ያሻል
2-በቀኝ መዳፍ እጁ ውሃን በማድረግ (አፉን ይጉመጠመጣል ያመላልሠዎል);ከዚያም ይተፈዎል ውሃ ይዞ ኢስቲንሻቅ ያደርጋል በአፋንጫው ይስበዎልከዚያም * በግራ እጁ አውራ ጣቱንና አመልካች ጣቱን አፋንጫውን በመያዝ የገባውን ውሃ ያስወጣዎል.
3-ከዚያም ፊቱን በተለምዶ ከጭንቅላቱ የፀጉር ማብቀያ አንስቶ እስከ የፂም ማብቀያ መጨረሻ ድረስ አገጩን ጨምሮ ወደ ታች; ወደ ጉን ደግሞ ከጆሮ ጥግ እስከ ሌላኛው የጆሮ ጥግ ያጥበዎል
4-ከዚያም እጆቹን ከጫፋ ጣቶቹ አንስቶ እስከ ክርኖቹ ቀኙን ቀጥሎ ግራውን ያጥባል.
5-ከዚያም ሙሉ በሙሉ የራሡን ፀጉር ያብሣል እጁን ከፊትለፊት ፀጉር አንስቶ ወደ ማጅራቱ ወስዶ ይመልስዎል.
6-አመልካች ጣቶቹን በጆሮ ውስጥ በማስገባት ያሻቸዎል በአውራ ጣቱም የላይኛውን የጆሮ ክፍል ያብሳል.
7-ከዚያም ቀኙን በማስቀደም ሁለት እግሮቹን እስከ ቁርጭምጭሚቱ ያጥባል.
8-ከተወሰነው የአስተጣጠበብ መጠነን መጨመር እንዴት ይታያል
9- በውድዕ ላይ ከተደነገገው ትጥበት መጨመር አይቻልም' ከሥስት በላይና ከእጆቹ ጡንቻዎች ከፍ አድርጉ ማጠብ መጨመርና የእግሩን ባት ከቁርጭሚት ከፍ አድርጉ ማጠብ አልያም ማጅራቱን ማበስ አይፈቀድም.
10-ውድዑን ከጨረስ ቡሃላ የሚለው ድዓ:"አሸሃድአላኢላህ ኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪከለሁ ; ወአሸሃድ አነ ሙሐመደን አብድሁ ወረሱሉሁ ".
በቲርሚዚ ዘገባ -" አላሁመ ኢጀአልኒ ሚነ ተዋቢን ወጅአልኒ ሚነ ሙተጣሂሪን ".
11-የውድዕ አፈፃፀም ሁኔታ
12-የውድዕ የተይሙምና የእጥበት አፈፃፀም ሁኔታ
13-ውድዕን የሚያጠፋ:
1-ከሁለት ቀዳዳዎች የሚወጣው ሸንት አይነ ምድርና ፈስ.
2-አእምሮን መሣት(ማበድ) በእንቅልፍ ወይም እራስን በመሣት
3-የግመል ሥጋ መብላት
---------------------------
1-የተይሙም አደራረግ
2-ተይሙም ማለት : የውድዕ ምትክ ሲሆን ውሃን በስውነታችን ለመጠቀም ካልተቻለ ውሃን ባለማግኘት ወይም አደጋ ይደርስብኛል ብሎ ከስጋና ከፈራ ' ያን ጊዜ አፈርን እንደ ውሃ መጠቀም ይችላል.
3-አፈሩን በምንመታበት ጊዜ ጣቶችን መዘረጋትና በመሃከላቸው አፈሩን ማዳረስ ግድ አይሆንም.
----------------------------
----------------------------
1-ግዴታዊ የገላ ትጥበት ሁኔታ
2- በልቡ መታጠብን ይነይታል በድብቅም በውስጡ ቢስሚላህ ይላል ከዚያም ጠቅላላ ስውነቱን ውሃ ያዳርሣል ቀላልና ብዙ ፀጉር ያለበትን ክፍሎች በደንብ በውሃ ያስራጫል በመጉመጥመጥና በአፍንጫ ውሃን በመሣብ አዳርሶ ያጥባል.
3-መታጠብን ግዴታ የሚያደርጉ።
1- ጀናባ : ሚስትን መገናኘት የዘር ፈሣሸን ማፍስስ ይኖርበታል ወይም ብልትና ብልት መነካካት .
2-የወር አበባና የወሊድ ደም መፈስስ.
3-መስወዓት (ሸሒድ) ሆኖ አለመሞት.
4- ካፌር እስልምናን ሲቀበል ።
4-አዘጋጅ :ዶ/ሐይስም ስርሐን ' በመስጂደ አነበዊ አስተማሪና "በሡና መአሃድ ሃላፊ:"
mahadsunnah.com
5- ማተም ማባዛት በጥንቃቄ የተፈቀደ ነው
6- ፓንፐሌቶችን ለመቶርገም sarhaan.com
የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ
Scan QR Code | Use a QR Code Scanner to fast download directly to your mobile device