Free Downloadየአላህ መኖር ማስረጃዎች
أدلة وجود الله ሸይኽ ዶ/ር ሀይሰም ሰርሃን የተዘጋጀ በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ አጭር ኢስላማዊ ትምህርት ነው። የአላህን መኖር የሚያመለክቱ ማስረጃዎችን በማብራራት፣ በሰማያትና በምድር ፍጥረት፣ በሰው ልጅ አፈጣጠር እና በዓለም ሥርዓት ላይ እንዲያስተነትን ያበረታታል። በአላህ ላይ ያለውን እምነት ለማጠናከርና ስለ ፈጣሪ ትክክለኛ ግንዛቤ ለማግኘት ይረዳል። #የአላህመኖር #የአላህመኖርማስረጃዎች #እምነት #ፍጥረት #ተዉሒድ #ኢስላማዊትምህርት #ሀይሰምሰርሃን #የሱናተቋም https://sarhaan.com https://mahadsunnah.com የመጽሐፉ ገጽ:…


