Free Downloadእንግዲህ ተነሡ እንማማር
እንግዲህ ተነሡ እንማማር !! በአማርኛ ቋንቋ የተፃፈ መጽሐፍ ጸሐፌ ዶ/ሐይስም ስርሐን, የዚህ መጸሐፍ አላማው መስረታዊ የሆነ የዲን መነሻ ለሕፃናት ስነ-ምግባርንና ኢስላማዊ አዳብን በሚያጓጓና የሚያዝናና መልኩ በቀላሉ ማስቀሰም ነው ይህም መረጃው ትክክለኛ ከመሆኑም ባሻገር የሸሪዓን ህግጋት ባልጣስ መልኩ መሆኑ ህፃናትን እንዲወዱትና እያጫወተ ሣይስለቹ በፍቅር የሚከታተሉት መሆኑ ማካተቱን እንዳይዘነጉ هيا بنا نتعلم: كتاب باللغة الامهرية ، ألفه…


