Amharic امهرية ?? አማርኛ

51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት
اللغة الأمهرية: አማርኛ

YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCLAIoKgj-5HCblOUSrIPYsw

https://youtube.com/playlist?list=PLBFEt29we81RNwuhnrq21Jy6dVkaTx4k3

Facebook
https://www.facebook.com/pg/51-%E1%8B%A8%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%89%B6%E1%88%AD-%E1%88%80%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%9D-%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95-%E1%8B%B5%E1%88%85%E1%88%A8-%E1%8C%88%E1%8D%85-%D8%A7%D9%85%D9%87%D8%B1%D9%8A%D8%A9-291050275044811/community/

Telegram
https://t.me/hsarhan39

https://whatsapp.com/channel/0029Va8VPN45K3zNsZC5r724

site
https://alsarhaan.com/am

?https://sarhaan.com/a/amharic-%d8%a7%d9%85%d9%87%d8%b1%d9%8a%d8%a9/

የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት
اللغة الأمهرية: አማርኛ

‏ለአሏህ መኖሩ ማስረጃው ምንድን ነው ? ‏ባሪያዎችን የፈጠረበት ምክኒያት እና ጥበቡ ምንድን ነው ?

Share this book                 الأدلة على وجود الله اللغة الأمهرية ‏ለአሏህ መኖሩ ማስረጃው ምንድን ነው ? ‏ባሪያዎችን የፈጠረበት ምክኒያት እና ጥበቡ ምንድን ነው ?

‏ለአሏህ መኖሩ ማስረጃው ምንድን ነው ? ‏ባሪያዎችን የፈጠረበት ምክኒያት እና ጥበቡ ምንድን ነው ? Read More »

ኑ የዓረብኛ ቋንቋ ፊደላትን ከሓረካቸው ጋር እንማር

Share this book                 هيا نتعلم حروف اللغة العربية مع الحركات ኑ የዓረብኛ ቋንቋ ፊደላትን ከሓረካቸው ጋር እንማር أرسم وألون ስእሉን ሳልና በቀለም ቀባ اعداد القسم العلمي بمعهد السنة بإشراف الشيخ هيثم سرحان በሸይኽ ሀይሰም ሰርሓን አስተናባሪነት በመዕሀድ አልሱና የዒልም ክፍል የተዘጋጀ اللغة …… አማርኛ ቋንቋ

ኑ የዓረብኛ ቋንቋ ፊደላትን ከሓረካቸው ጋር እንማር Read More »

የዘካ ማስገንዘቢያ

Share this book                 የዘካ ማስገንዘቢያ በሸይኽ ዶ/ር ሀይሰም ሰርሓን የተዘጋጀ በዚህ መጣጥፍ ሸይኹ ስለዘካ ምንነት፣ ስለ ዘካ ክፍሎች፣ ዘካ ስለሚወጅብባቸው ነገራቶች፣ እንዲሁም ዘካ የሚሰጣቸው ሰዎች እንማን እንደሆኑ እና በአጠቃላይ አጠር ያለ ስለዘካ የሚያስገነዝቡ ነጥቦችን በአንድ ገፅ ጠቅሰዋል። አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው። نبذة عن الزكاة اللغة الأمهرية

የዘካ ማስገንዘቢያ Read More »

መጾም

Share this book                 لوحة الصيام (ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት፣ የተዘጋጀው በዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ ከግዴታና ሱና (የተወደዱ)ፆሞች ጋር የተያያዙ ነጥቦች፣ ፆም መፆም የተጠላበትና የተከለከለበትን ወቅቶችን አውስቷል። اللغة أمهرية በአማርኛ ቋንቋ ፆም ሁለት አይነት ነው الصيام قسمان ዋጂብ የሆኑ፡ የረመዷን ፆም፣ የከፋራህ ፆም እና የስለት ፆም ናቸው واجب : في رمضان

መጾም Read More »

ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል

Share this book                 ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል ✍???? ቱሩፋቱም ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል በስሒህ ሙስሊም እንደተዘገበው ሱናነቱ በይበልጥ የሚጠናከረው ከዘጠነኛው ቀን ጋር ሲፆም ነው 15/7/2024 ወይንም ከአስራ አንደኛው ጋር መፆም 17/7/2024   አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን! اللغة الأمهارية

ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል Read More »

የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ – ኢስላም ማለት ምን ማለትነው – በአማረኛ ቋንቋ

Share this book                 دليل المسلم الجديد የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ ما هو الإسلام؟ ኢስላም ማለት ምን ማለትነው اللغة الأمهرية በአማረኛ ቋንቋ ለሰለምቴዎች መመርያ / እስልምና ምንድን ነው? ይህ በሸይኽ ሀይሰም ሰርሓን የተዘጋጀ እስልምና ሀይማኖት ምን እንደሆነ እና ለሙስሊሞች መሰረታዊ እውቀቶችን የሚያስጨብጥ ፅሁፍ ነው። ከምትዳስሳቸው ነጥቦች፦ 1, ተውሒድና ክፍሎቿ ፣ የዲን ደረጃዎች እና የሓራም አይነቶች፣ 2, የውዱእ ስነ-ስርአት(አደራረግ)፣

የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ – ኢስላም ማለት ምን ማለትነው – በአማረኛ ቋንቋ Read More »

Scroll to Top