
የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ
የሐጅ ሥነ-ሥርዓት፡- በአማርኛ ቋንቋ የተቀረፀ ሰሌዳ በተከበሩ ሼክ ዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ተዘጋጅቶ ለሐጃጁ የሚያስፈገውን ሁሉ ደረጃ በደረጃ በሚያምር አጭር እና ግልፅ በሆነ መንገድ በሥዕሎችና በምልክቶች

የሐጅ ሥነ-ሥርዓት፡- በአማርኛ ቋንቋ የተቀረፀ ሰሌዳ በተከበሩ ሼክ ዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ተዘጋጅቶ ለሐጃጁ የሚያስፈገውን ሁሉ ደረጃ በደረጃ በሚያምር አጭር እና ግልፅ በሆነ መንገድ በሥዕሎችና በምልክቶች

እጥር ምጥን ያለ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው السيرة باللغة الامهرية

እንግዲህ ተነሡ እንማማር !! በአማርኛ ቋንቋ የተፃፈ መጽሐፍ ጸሐፌ ዶ/ሐይስም ስርሐን, የዚህ መጸሐፍ አላማው መስረታዊ የሆነ የዲን መነሻ ለሕፃናት ስነ-ምግባርንና ኢስላማዊ አዳብን በሚያጓጓና የሚያዝናና መልኩ

صفة الوضوء أمهري የውድዕ አደራረግ የተይሙምና የገላ አስተጣጠብ ሁኔታ 1-በልቡ ውዱዕ ለማድረግ ይነይታል ከዚያም እንዲህ ይላል : ቢስሚላህ በመቀጠል መዳፎችን ያሻል 2-በቀኝ መዳፍ እጁ ውሃን

1️⃣ _ ኢማምና ተነጥሎ ለብቻው የሚስግደው በሡትራ (በመከለያ) መስገድ ይኖርባቸዎል የኢማሙ ሡትራ ለሱ ብቻ ሣይሆን ተከትለውት ለሚሰግዱትም መከለያ ይሆናል. 2️⃣ _ አይኑን ሡጁድ ከሚያርፋበት ቦታ

من هو النبي محمّد ﷺ وماذا علمنا؟ Who was Prophet Muhammad ﷺ, and what did he teach us? ነብዪ ሙሀመድ (ሰ. አ. ወ.) ማናቸው ?ስለሳቸውስ ምን

የአረብኛ ቋንቋ አፃፃፍና ጁዝ አመን ከቁርአን(ሙስሀፍ) ተማር በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን መፅሀፉ የአፃፃፍ ስልትን ቅጅ በማድረግ ቀስ በቀስ ፊደሎችን በተለያዩ ቅርፆቹና

ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:– ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች: ምርጥ አጭር መልእክት
51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት
اللغة الأمهرية: አማርኛ
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCLAIoKgj-5HCblOUSrIPYsw
Telegram
https://t.me/hsarhan39
https://whatsapp.com/channel/0029Va8VPN45K3zNsZC5r724
?https://sarhaan.com/a/amharic-%d8%a7%d9%85%d9%87%d8%b1%d9%8a%d8%a9/
የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት
اللغة الأمهرية: አማርኛ