ከእናንተ መካከል መጥፎ ሢሠራ የተመለከተ፥በእጁ ይለውጠው (ያስተካክለው)፤ ይህንን ካልቻለ በምላሱ ይከላከል፤ ይህንንም ካልቻለ በቀልቡ (ልቡ) ይጥላ ይህ ግን ደካማው የኢማን ክፍል ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
አቡ ሰዒድ አል'ኹድሪይ አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንዲህ አሉ ፡- የአላህ መልክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- "ከእናንተ መካከል መጥፎ ሢሠራ የተመለከተ፥በእጁ ይለውጠው (ያስተካክለው)፤ ይህንን ካልቻለ በምላሱ ይከላከል፤ ይህንንም ካልቻለ በቀልቡ (ልቡ) ይጥላ ይህ ግን ደካማው የኢማን ክፍል ነው።"
Explanation
Benefits
መጥፎን ነገር ደረጃ በደረጃ መከልከል እንደሚገባና፤ ሁሉም በችሎታውና በአቅሙ ልክ መከልከል እንደሚገባው መታዘዙ።
መጥፎን ነገር መከልከል ከማንም ላይ የማይወርድ ሀላፊነትና ሁሉም ሙስሊም በችሎታው ልክ እንዲሰራው የሚገደድበት የእስልምና ትልቅ ህግ (የዲን ምዕራፍ) ነው።
በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ከኢማን ክፍሎች መካከል አንዱ መሆኑ፤ እንዲሁም ኢማን የሚጨምርና የሚቀንስ መሆኑ።
ከመጥፎ ለመከልከል የሚከለክሉት ድርጊት መጥፎ መሆኑን ማወቅ መስፈርት ነው።
መጥፎን ነገር ለመለወጥ ከተቀመጡ መስፈርቶች መካከል ፦ ከሚለውጠው መጥፎ ነገር የባሰ መጥፎ ውጤት አለማስከተሉ አንዱ ነው።
እያንዳንዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ ከመጥፎ ለመከልከል የተቀመጡ ስርአቶችና መስፈርቶች አሉ።
መጥፎን ማውገዝ ሸሪዓዊ ብልሀት ፣ ዕውቀት እና እርግጠኝነት (ማስረጃ) ይፈልጋል።
በቀልብ አለማውገዝ የኢማን ድክመትን ይጠቁማል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

