ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱና እጁ (ክፋት) ሰላም የሆኑበት ነው። ሙሃጂር (ስደተኛ) ማለት አላህ የከለከለውን የተወ ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን ዐምር (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው : ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱና እጁ (ክፋት) ሰላም የሆኑበት ነው። ሙሃጂር (ስደተኛ) ማለት አላህ የከለከለውን የተወ ነው።"
Explanation
Benefits
ምላስና እጅን ብቻ በማውሳት መገደቡ በነርሱ ምክንያት የሚደርስ ጉዳትና ጥፋቶች ስለሚበዙ ነው። ምክንያቱም አብዛኞቹ ክፋቶች የሚመነጩት ከሁለቱ ነውና።
ወንጀልን በመተው ላይና አላህ ያዘዘውን ነገር አጥብቆ በመያዝ ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
በላጩ ሙስሊም የሚባለው የአላህን ሐቆችና የሙስሊሞችን ሐቅ የተወጣ ነው።
ወሰን አላፊነት በንግግር ወይም በተግባር ሊሆን ይችላል።
የተሟላ ሂጅራ የሚባለው አላህ ክልክል ያደረገውን በመተው ነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

