ሙእሚን የሆነ ሰው እጅግ ተቺ፣ እጅግ ተራጋሚ፣ ፀያፍ ተግባር ሰሪ፣ መጥፎ ንግግር ተናጋሪ አይደለም።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን መስዑድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድለላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል: "ሙእሚን የሆነ ሰው እጅግ ተቺ፣ እጅግ ተራጋሚ፣ ፀያፍ ተግባር ሰሪ፣ መጥፎ ንግግር ተናጋሪ አይደለም።"»
Explanation
Benefits
አካላትን በተለይ ምላስን በመጠበቅና ከመጥፎ ተግባራት በመታቀብ ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
ሲንዲይ እንዲህ ብለዋል: (እጅግ ተቺና እጅግ ተራጋሚ) በማለት ሁለቱ በተጋኖ ቃል መጠቀሳቸው ትችትና እርግማን የሚገባውን ሰው በትንሹ መተቸትና መርገም የኢማን ሰዎችን በኢማን ከመገለፅ እንደማያጎድልባቸው ያስረዳል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

