ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ እጅግ የተጠላው ደረቅ ተከራካሪ የሆነ ሰው ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከእናታችን ዓኢሻህ -አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና- እንደተላለፈው ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ እጅግ የተጠላው ደረቅ ተከራካሪ የሆነ ሰው ነው።"
Explanation
Benefits
ክርክርና ንትርክ በሙስሊሞች መካከል ልዩነትና ጀርባ መሰጣጠትን ከሚየስከትሉ የምላስ ወለምታዎች ናቸው።
እውነትን ይዞና በጥሩ ዘይቤ ከሆነ ክርክር የተወደሰ ይሆናል። ውሸትን ለማፅናትና እውነትን ለመመለስ ከሆነ ወይም ያለማስረጃ ከሆነ ደግሞ የተወገዘ ክርክር ይሆናል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

