Islamic Reads · HadeethEnc
Prophetic Hadeeth Encyclopedia
Search and read verified Prophetic hadeeth translations, explanations, benefits, categories and source attribution.
779hadeeths
Advanced search
Search the Hadeeth Encyclopedia
Smart instant results tolerate minor spelling mistakes, with every filter in one place.
6hadeeths
Clear filtersCategories
6 hadeeths in this categoryለቁርአን ትኩረት የመስጠት ትሩፋት
Read hadeeth
5Views
0Cards
0Shares
#5913HadeethEnc[ሶሒሕ ነው።]
ከናንተ መካከል በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ሰው ነው።
Read hadeeth
4Views
0Cards
0Shares
#6258HadeethEnc[ሶሒሕ ነው።]
ቁርኣንን የሚቀራ ሙእሚን ምሳሌው እንደ ትርንጎ ነው። ሽታዋም ምርጥ ነው። ጣዕሟም ምርጥ ነው። ቁርአንን የማይቀራ ሙእሚን ምሳሌው እንደ ተምር ነው። ሽታ የላትም ጣዕሟ ግን ጣፋጭ ነው።
ከአቡ ሙሳ አል-አሽዓሪይ (ረዲየሏሁ ዓንሁ) እንደተላለፈው እንዲህ ብለዋል፡ "የአሏህ መልዕክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል፡ "ቁርኣንን የሚቀራ ሙእሚን ምሳሌው እንደ ትርንጎ ነው። ሽታዋም ምርጥ ነው። ጣዕሟም ምርጥ ነው። ቁርአንን የማይቀራ ሙእሚን ምሳሌው እንደ ተምር ነው። ሽታ የላትም ጣዕሟ ግን ጣፋጭ ነው። ቁርአንን የሚቀራ ሙናፊቅ ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው። ሽታዋ ምርጥ ሲሆን ጣዕሟ…
Read hadeeth
4Views
0Cards
0Shares
#6275HadeethEnc[ሐሰን ነው።]
'ከአላህ መጽሐፍ አንዲትን ፊደል የቀራ ሰው ለርሱ አንዲት ምንዳ ይሰጠዋል። አንዲት ምንዳ ደግሞ በአስር አምሳያዋ (ትባዛለች።)
ከዐብደላህ ቢን መስዑድ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድለላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: 'ከአላህ መጽሐፍ አንዲትን ፊደል የቀራ ሰው ለርሱ አንዲት ምንዳ ይሰጠዋል። አንዲት ምንዳ ደግሞ በአስር አምሳያዋ (ትባዛለች።) (ይሄንን ስል) {አሊፍ ላም ሚም} አንድ ፊደል ነው እያልኩ አይደለም። ነገር ግን {አሊፍ} አንድ ፊደል ነው። {ላም} አንድ ፊደል ነው። {ሚም}…
Read hadeeth
3Views
0Cards
0Shares
#10113HadeethEnc[ሶሒሕ ነው።]
ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብ ሰው የተከበሩና ታዛዥ ከሆኑ መላዕክቶች ጋር ነው፤ ቁርኣንን ሲያነብ ከብዶት እየተቸገረ የሚያነብ ሰው ደሞ ለርሱ ሁለት ምንዳ አለው።
Read hadeeth
6Views
0Cards
0Shares
#65054HadeethEnc[ሐሰን ነው።]
ለቁርኣን ባለቤት "አንብብ! (ደረጃን) ውጣ! በዱንያ ውስጥ አሳምረህ ታነብ እንደነበርከው አሳምረህ አንብብ! (ጀነት ውስጥ) ያንተ ስፍራ የምታነበው የመጨረሻው አንቀፅ ዘንድ ነው።" ይባላል።
Read hadeeth
4Views
0Cards
0Shares

