ከናንተ መካከል በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ሰው ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዑስማን -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ከናንተ መካከል በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ሰው ነው።"
Explanation
Benefits
ምርጥ ተማሪ ማለት ሌላውንም የሚያስተምር እንጂ በነፍሱ ላይ የሚገደብ አይደለም።
ቁርአንን መማርና ማስተማሩ ማንበቡንም፣ ትርጉሙንም ህግጋቱንም ያካትታል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

