ይህንን ቁርአን ተጠባበቁት! የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ እርሱ (ቁርአን) ግመል ከታሰረችበት (ፈታ) ከምታመልጠው የበለጠ በጣም የሚያመልጥ ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ሙሳ አልአሽዐሪይ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ: "ይህንን ቁርአን ተጠባበቁት! የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ እርሱ (ቁርአን) ግመል ከታሰረችበት (ፈታ) ከምታመልጠው የበለጠ በጣም የሚያመልጥ ነው።"
Explanation
Benefits
ቁርአንን ከመጠባበቅ ጥቅሞች መካከል ምንዳና አጅርን ማግኘትና የትንሳኤ ቀን ከፍተኛ ደረጃን መጎናፀፍ ነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

