እንዳልከው ከሆነ አንተ ትኩስ አመድ እያቃምካቸው ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ እስከዘወተርክ ድረስም ከአላህ የሆነ አጋዥ ከአንተ ጋር አይወገድም።" አሉት።
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው: «አንድ ሰውዬ እንዲህ አለ: "የአላህ መልክተኛ ሆይ! እኔ ቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ዝምድናቸውን እቀጥላለሁ፤ እነርሱ ይቆርጡኛል። እኔ መልካም እውልላቸዋለሁ፤ እነርሱ መጥፎ ያደርጉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ፤ እነርሱ ግን ፀያፍ ተግባር ይፈፅሙብኛል።" እርሳቸውም "እንዳልከው ከሆነ አንተ ትኩስ አመድ እያቃምካቸው ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ እስከ…

