افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#65868[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

በመጨረሻው ዘመን እድሜያቸው ለጋ፣ አስተሳሰባቸው የሞኝ የሆኑ ሰዎች ይመጣሉ። ከፍጡራን ንግግር የተሻለን ንግግርም ይናገራሉ። ቀስት (ኢላማውን) በስቶ እንደሚወጣው እነርሱም ከእስልምና ይወጣሉ።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከዐሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አለ: «ከአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- የነገርኳችሁ ጊዜ በርሳቸው ላይ ውሸትን ከምቀጥፍ ከሰማይ ብፈጠፈጥ እመርጣለሁ። በኔና በናንተ መካከል ባለ ጉዳይ ከነገርኳችሁ ግን ፍልሚያ ሽወዳ ነው። የአላህን መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ: "በመጨረሻው ዘመን እድሜያቸው ለጋ፣ አስተሳሰባቸው የሞኝ የሆኑ ሰዎች ይመጣሉ። ከፍጡራን ንግግር የተሻለን ንግግርም ይናገራሉ። ቀስት (ኢላማውን) በስቶ እንደሚወጣው እነርሱም ከእስልምና ይወጣሉ። ኢማናቸው ከጉሮሯቸው አያልፍም። ባገኛችኋቸው ስፍራም ግደሏቸው። እነርሱን መግደልም ለገደላቸው ሰው የትንሳኤ ቀን ምንዳ ያስገኝለታል።"»
02

Explanation

የአማኞች መሪ ዐሊይ ቢን አቢ ጧሊብ ረዺየሏሁ ዐንሁ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንዲህ ብሎ ተናገረ: "ከነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- አንድን ንግግር ስናገር ከሰማችሁኝ እኔ አላሸሙርም በግልፅ ቋንቋ ነው የምነግራችሁ። በአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- ላይ ውሸትን ከማወራ ከሰማይ ወድቄ ብፈጠፈጥ ይሻለኛል። በኔና በሰዎች መካከል ስላለ ጉዳይ ካወራሁ ፍልሚያ ሽወዳ ነውና አሸሙሬ ላወራ እችላለሁ። ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ: "በመጨረሻው ዘመን እድሜያቸው ለጋ የሆኑ ወጣቶች፣ አስተሳሰባቸው ደካማ የሆኑ ሰዎች ይመጣሉ። ከቁርአንም ይዘው ያወራሉ አብዝተውም ቁርአንን ያነባሉ። ቀስት ኢላማውን በስቶ እንደሚወጣው እነርሱም ከእስልምና ይወጣሉ። ድንበሩንም ይጥሳሉ። ኢማናቸው ከጉሮሯቸው አያልፍም። ባገኛችኋቸው ቦታም ግደሏቸው። እነርሱን መግደል ለገደላቸው ሰው የትንሳኤ ቀን ምንዳ ያሰጠዋል።"
03

Benefits

ከኸዋሪጆች የተወሰኑ ባህሪያት መገለፁን እንረዳለን።
በሐዲሡ ውስጥ ከነቢይነት ምልክቶች አንዱን ምልክት እናገኛለን። ይህም ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- ከርሳቸው በኋላ በኡመታቸው ውስጥ የሚከሰተውን ተናግረው ልክ እንደተናገሩት መከሰቱ ነው።
በፍልሚያ ወቅት አሽሙር እንደሚፈቀድ እንረዳለን። በፍልሚያ ወቅት ማታለል የሚፈፀመው ወይ በአሽሙር ወይ በማድፈጥና በመሳሰሉት ነው እንጂ ቃል ኪዳንና የሰላም ውልን በማፍረስ አይደለም። ይህንን ጉዳይ የሚከለክል ሐዲሥ መጥቷልና።
ነወዊይ (ከፍጡራን ንግግር የተሻለን ንግግር ይናገራሉ።) በሚለው ዙሪያ እንዲህ ብለዋል: «ትርጉሙም: ንግግራቸው ከላይ ሲታይ ማለት ነው። ለምሳሌ "ከአላህ ውጪ ማንም መፍረድ የለበትም።" የሚለው ንግግራቸውና "ወደ አላህ መጽሐፍ እንመለስ" የመሳሰሉትን እያሉ የሚጣሩትን ጥሪያቸው ማለት ነው።»
ኢብኑ ሐጀር (ኢማናቸው ከጉሮሯቸው አታልፍም።) በሚለው ዙሪያ እንዲህ ብለዋል: "በዚህ ንግግራቸው የተፈለገው ኢማን ወደ ቀልባቸው ሰርጾ አልገባም ማለት ነው። ጉሮሮ ጋር ቆሞ ከጉሮሮ የማያልፍ ነገር ወደ ቀልብ አይደርስምና።"
ቃዲ እንዲህ ብለዋል: "ኸዋሪጆችና እነርሱን የመሰሉ አንጃዎች ከቢድዓ ባለቤቶችና ከወሰን አላፊዎች እንደሚመደቡ ዑለማዎች ባጠቃላይ ተስማምተዋል። መሪ ላይ አምፀው ከወጡ፣ በአንድነት የተወሰነን አቋም ከተቃረኑ፣ አንድነትን ከከፋፈሉ ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸውና ምክንያታቸውን ግምት ውስጥ ካስገቡ በኋላ እነርሱን መጋደል ግዴታ ነው።"

Attribution

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...