ሱብሓነሏሂል ዐዚም ወቢሐምዲሂ ያለ ሰው ጀነት ውስጥ ለርሱ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከጃቢር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "ሱብሓነሏሂል ዐዚም ወቢሐምዲሂ ያለ ሰው ጀነት ውስጥ ለርሱ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።"
Explanation
Benefits
ጀነት ሰፊ ናት። የጀነት ተክሎችም ተስቢሕ (ሱብሓነሏህ)ና ተሕሚድ (አልሐምዱሊላህ) ናቸው። ይህም በአላህ ፀጋና ችሮታ ነው።
ሐዲሡ ውስጥ ከሌሎች ዛፎች ተለይቶ የተምር ዛፍ የተጠቀሰው ጥቅሙ የበዛና ፍሬው ጣፋጭ ስለሆነ ነው። ስለዚህም አላህ ቁርአን ውስጥ አማኞች በእምነታቸው ላይ ያላቸውን ምሳሌ በተምር ዛፍ ነው የመሰለው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

