ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአነስ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'"
Explanation
Benefits
ሙስሊም የሆነ ሰው በንግግሩ፣ በተግባሩ፣ በአመጋገቡ፣ በአጠጣጡና በማንኛውም ሁኔታው ገራገርነትንና አለማካበድን ለነፍሱ ማለማመድ ይገባዋል።
ኢስላም ገር እምነት መሆኑን እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

