افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#8886[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

ሸይጧን በጀዚረተል ዐረብ (በባህር የተከበበው የዐረብ ምድር) ውስጥ ሰጋጆች ያመልኩኛል የሚለውን ተስፋ ቆርጧል። ነገር ግን በሰጋጆች መካከል ማጣላትን (ተስፋ አልቆረጠም)።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከጃቢር (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፦ "ሸይጧን በጀዚረተል ዐረብ (በባህር የተከበበው የዐረብ ምድር) ውስጥ ሰጋጆች ያመልኩኛል የሚለውን ተስፋ ቆርጧል። ነገር ግን በሰጋጆች መካከል ማጣላትን (ተስፋ አልቆረጠም)።"»
02

Explanation

ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና በጀዚረተል ዐረብ ኢብሊስ ሰጋጅ አማኞች እርሱን ወደ ማምለክና ለጣዖት ወደ መስገድ ይመለሳሉ የሚለውን ተስፋ እንደቆረጠ፤ ነገር ግን በጭቅጭቅ፣ በፀብ፣ በጦርነት፣ በፈተናና በመሳሰሉት በመካከላቸው ለማጣላት ተስፋ ከማድረግ፣ ከመታገል፣ ከመልፋት፣ ከመስራትና ከመጣር አለተወገደም ብለው ተናገሩ።
03

Benefits

የሸይጧን አምልኮ የሚባለው የጣዖት አምልኮ ነው። ምክንያቱም በርሱ የሚያዘውም ወደርሱ ጥሪ የሚያደርገውም ሸይጧን ነውና። ይህም አላህ ስለ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) ንግግር እንዲህ ያለውን ማስረጃ በማድረግ ነው። {አባቴ ሆይ! ሸይጧንን አትገዛ ...}
ሸይጧን በሙስሊሞች መካከል ጭቅጭቅ፣ ፀብ፣ ጦርነትና ፈተናዎች እንዲከሰቱ እንደሚለፋ እንረዳለን።
በእስልምና ውስጥ በሶላት ከሚገኙ ጥቅሞች መካከል በሙስሊሞች መካከል ውዴታን ትጠብቃለች፤ በመካከላቸው ያለውን የወንድማማችነት ገመድም ታጠነክራለች።
ሶላት ከሁለቱ የምስክር ቃላት በኋላ ትልቁ የእስልምና ምልክት ነው። ስለዚህም ሐዲሡ ውስጥ ሙስሊሞችን ሰጋጆች በሚል ነው የጠቀሳቸው።
ጀዚረተል ዐረብ ከሌሎች ሀገሮች የተለየ መለዮ እንዳላት እንረዳለን።
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና (ሸይጧን በጀዚረተል ዐረብ ውስጥ ሰጋጆች ያመልኩኛል ከሚለው ተስፋ ቆርጧል። ....) ከማለታቸውም ጋር በአንዳንድ የጀዚረተል ዐረብ ክፍሎች ውስጥ የጣዖት አምልኮ ተከስቶ የለም ወይ? ከተባለ። ይህ ንግግራቸው የሚመለከተው በርካታ ሀገራቶች በሙስሊሞች በተከፈቱበትና ሰዎች ወደ አላህ ሃይማኖት በህብረት በገቡበት ወቅት የተከሰተውን የሸይጧን ተስፋ መቁረጥን ነው። ሐዲሡ የተናገረው በሸይጧን በኩል ያለውን ጥርጣሬ ነው። ከዚያም ግን አላህ ለፈለገው ጥበብ ከዚህ ተቃራኒ ተከሰተ።

Attribution

[ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...