እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ። ልክ እንደጀመረውም ወደ እንግዳነት ይመለሳል። ለእንግዶቹ 'ጡባ' ይሰጣቸዋል (አለላቸው)።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ። ልክ እንደጀመረውም ወደ እንግዳነት ይመለሳል። ለእንግዶቹ 'ጡባ' ይሰጣቸዋል (አለላቸው)።"
Explanation
Benefits
ይህ ሐዲሥ ከነቢይነት ምልክቶች መካከል አንዱ ምልክት ነው። ይህም ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ከርሳቸው በኋላ የሚከሰተውን ተናግረው እንደተናገሩት መከሰቱ ነው።
ሀገሩንና ዘመዶቹን ለእስልምና ብሎ የተወ ሰው ያለው ደረጃ መገለፁ፤ ለርሱም ጀነት ይሰጠዋል።
እንግዶች ማለት: ሰዎች በተበላሹ ጊዜ የተስተካከሉና ሰዎች ያበላሹትንም የሚያስተካክሉ ናቸው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

