افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#5978[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

አንዳችሁ አላህ ሆይ! ከፈለግክ ማረኝ! ከፈለግክ እዘንልኝ! ከፈለግክ ሲሳይን ለግሰኝ! አይበል። ጥያቄውን ቁርጥ ያድርግ። እርሱ አላህ የሻውን ይሰራልና። ለርሱም አስገዳጅ የለውም።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ሁረይራ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "አንዳችሁ አላህ ሆይ! ከፈለግክ ማረኝ! ከፈለግክ እዘንልኝ! ከፈለግክ ሲሳይን ለግሰኝ! አይበል። ጥያቄውን ቁርጥ ያድርግ። እርሱ አላህ የሻውን ይሰራልና። ለርሱም አስገዳጅ የለውም።" በሙስሊም ዘገባ ደግሞ "ነገር ግን ጥያቄውን ቁርጥ ያድርግ፤ ፍላጎቱንም ያተልቅ! አላህ ከሚሰጠው አንዳቸውም አይተልቅበትምና።"
02

Explanation

ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዱዓን በአላህ መሻት ላይ እንኳ ቢሆን በነገሮች ማንጠልጠልን ከለከሉ። ምክንያቱም አላህ ካልሻ በቀር እንደማይምር የታወቀና የተረጋገጠ ጉዳይ ነው። ስለዚህም የአላህን መሻት መስፈርት ማድረግ ትርጉም አልባ ነው የሚሆነው። መሻት መስፈርት ሊደረግ የሚችለው በመገደድና በተለያዩ አላህ ራሱን ከርሱ ባጠራባቸው ምክንያቶች ያለፍላጎቱ ሊሰራ ይችላል ለሚባል ሲሆን ነው። ይህንንም ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) በሐዲሡ መጨረሻ ላይ እርሱ አስገዳጅ የለውም በማለት ገልፀውታል። እንዲሁም ከፈለግክ እስኪባል ድረስ አንድም አላህ የሚሰጠው የሚተልቅበት ነገር የለም። አንድም ነገር የሚሳነውም የለም የሚተልቅበትም የለም። ከፈለግክ በሚለው ቃል ዱዓውን ማንጠልጠሉ ከምህረቱ መብቃቃቱን የሚያሳይም ነው። አንድ ሰው "ልትሰጠኝ ከፈለግክ ስጠኝ።" ቢል ይህንን ቃል ወይ መብቃቃት ላይ ሆኖ ነው የሚናገረው ወይም ደግሞ ሊሰጠው ከማይችል ጋር ነው የሚናገረው። ተቸግሮና ያንን ነገር እየፈለገ ሊሰጠው ከሚችል ጋር ግን ጥያቄውን ቁርጥ ማድረግ ነው ያለበት። ድሃና ከጃይ ሰው የሚጠይቀውን አጠያየቅ ነው የሚጠይቀው። አላህ የተሟላ የተብቃቃ ስለሆነና በሁሉም ነገር ላይም ቻይ ስለሆነ ወደ አላህ ተጠግቶ ነው የሚጠይቀው።
03

Benefits

ዱዓን በመሻት ማንጠልጠል መከልከሉ።
አላህን ለርሱ ተገቢ ካልሆኑ ነገሮች የጠራ መሆኑን፤ የችሮታው ስፋትን፣ የሀብቱን ሙሉነት፣ ቸርነቱንና ደግነቱን እንረዳለን።
ምሉዕነትን ለአላህ ማፅደቅ፤
አላህ ዘንድ ላለ ፀጋ የሚኖረን ፍላጎት መተለቅ እንዳለበትና በአላህም ላይ መልካም እሳቤ ሊኖረን እንደሚገባ እንረዳለን።
አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅ ዱዓን ከመሻት ጋር ማንጠልጠል ይስተዋልባቸዋል። ለምሳሌ "ጀዛከሏሁ ኸይር ኢን ሻአ አሏህ" (አላህ ከፈለገ ይመንዳህ)፣ "አላህ የርሐሙሁ ኢን ሻአ አሏህ" (አላህ ከፈለገ ይዘንለት) ማለትም በዚህ ሐዲሥ መሰረት የማይፈቀድ ጉዳይ ነው።

Attribution

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...