HadeethEnc · 1.23.0
የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ጠቅለል ያሉ ዱዓዎችን ማድረግ ይወዱ ነበር። ከዚህ ውጪ ያለውንም ይተዉ ነበር።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከምእመናን እናት ዓኢሻ -አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና- እንደተላለፈው እንዲህ ብላለች፦ "የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ጠቅለል ያሉ ዱዓዎችን ማድረግ ይወዱ ነበር። ከዚህ ውጪ ያለውንም ይተዉ ነበር።"
02
Explanation
ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) የዱንያንም ሆነ የመጪውን አለም መልካም ነገር የጠቀለለ አላህ ላይ ማወደስና መልካም ፍላጎቶችንም ያካተተ ሁኖ ቃሉ አንሶ ሀሳቡ የበዛ ዱዓን ማድረግ ይወዱ ነበር። ከዚህ ውጪ ያለንም ይተዉ ነበር።
03
Benefits
ዱዓን በጥቂትና በርካታ ሀሳቦችን በሰበሰቡ ቃላቶች ማድረግ እንደሚወደድ፤ ዱዓ ላይ የቃላት ስንጠቃና ከአቅም በላይ መጣጣርም እንደሚጠላ የነቢዩንም (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) መመሪያ መቃረን ነው።
የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) በጠቅላይ ቃላቶች ተለይተዋል።
ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዱዓ እንዳደረጉበት የተረጋገጡ ዱዓዎች ላይ ቢረዝምና ቃሉ ቢበዛ እንኳ ያንን ዱዓ ማድረግ ላይ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ ተረድተናል።
የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) በጠቅላይ ቃላቶች ተለይተዋል።
ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዱዓ እንዳደረጉበት የተረጋገጡ ዱዓዎች ላይ ቢረዝምና ቃሉ ቢበዛ እንኳ ያንን ዱዓ ማድረግ ላይ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ ተረድተናል።
Attribution
[አቡዳውድና አሕመድ ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares