ዱንያ መጣቀሚያ ናት። ከዱንያ መጣቀሚያዎች ምርጡ መልካም ሚስት ናት።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን ዐምር -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "ዱንያ መጣቀሚያ ናት። ከዱንያ መጣቀሚያዎች ምርጡ መልካም ሚስት ናት።"
Explanation
Benefits
ባል በጌታው አምልኮ ላይ የምታግዘው መልካም ሚስት እንዲመርጥ መነሳሳቱን እንረዳለን።
ከዱንያ መጣቀሚያዎች ሁሉ ምርጡ አላህን በማምለክ ላይ የሆነ ወይም አላህን በማምለክ ላይ አጋዥ የሆኑ ነገሮች መሆኑን እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

