ምግብ በልቶ ‹አልሐምዱ ሊላሂለዚ አጥዐመኒ ሀዛ ወረዘቀኒሂ ሚን ገይሪ ሐውሊን ሚንኒ ወላቁውዋህ› ያለ ሰው ያሳለፈው ወንጀል ለርሱ ይማርለታል።"» ትርጉሙም "ያለኔ ኃይልና ብልሃት ይህንን ላበላኝና ለለገሰኝ አላህ ምስጋና የተገባው ነው።" ማለት ነው።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ሰህል ቢን ሙዓዝ ቢን አነስ ከአባቱ እንዳስተላለፈው እንዲህ አለ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "ምግብ በልቶ ‹አልሐምዱ ሊላሂለዚ አጥዐመኒ ሀዛ ወረዘቀኒሂ ሚን ገይሪ ሐውሊን ሚንኒ ወላቁውዋህ› ያለ ሰው ያሳለፈው ወንጀል ለርሱ ይማርለታል።"» ትርጉሙም "ያለኔ ኃይልና ብልሃት ይህንን ላበላኝና ለለገሰኝ አላህ ምስጋና የተገባው ነው።" ማለት ነው።
Explanation
Benefits
አላህ ለባሮቹ ሲሳይን መለገሱን፣ የሲሳይን ምክንያት ለነርሱ ማግራቱንና በዚህም የወንጀላቸው መማሪያን ማድረጉን ስናይ የአላህን በባሮቹ ላይ ያለውን ትልቅ ትሩፋት መብራራቱን እንረዳለን።
የባሮች ጉዳይ ባጠቃላይ ከአላህ ነው እንጂ በነርሱ ኃይልና ብልሃት አይደለም። የትኛውም ባሪያ ግን ሰበቦችን በመስራት የታዘዘ ነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

