افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#3788[ሐሰን ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

አዋጅ! ዱንያ የተረገመች ናት። አላህን ማውሳት፣ አላህን ከማውሳት ጋር የተቆራኘ፣ ዐዋቂ (ዐሊም) ወይም ዕውቀት ፈላጊ ካልሆነ በቀር በዱንያ ውስጥ ያለውም የተረገመ ነው።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: «የአላህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ብለዋል፦ "አዋጅ! ዱንያ የተረገመች ናት። አላህን ማውሳት፣ አላህን ከማውሳት ጋር የተቆራኘ፣ ዐዋቂ (ዐሊም) ወይም ዕውቀት ፈላጊ ካልሆነ በቀር በዱንያ ውስጥ ያለውም የተረገመ ነው።"
02

Explanation

ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- አላህን ማውሳት፣ አላህን ወደ ማውሳት የቀረበና የተቆራኘ ወይም የሸሪዓን ዕውቀት ለሰዎች የሚያስተምር አዋቂ ወይም የሸሪዓን እውቀት የሚማር ካልሆነ በቀር ዱንያና በውስጧ ያሉ ነገሮች ባጠቃላይ ከአላህ የሚያጠምዱና የሚያርቁ ስለሆኑ በአላህ የተጠሉ፣ የተወገዙ፣ የተተዉና ከአላህ የራቁ እንደሆኑ ተናገሩ።
03

Benefits

ዱንያን በጥቅሉ ከመርገም የሚከለክሉ ሐዲሦች ስለመጡ አጠቃልሎ መርገም አይፈቀድም። ነገር ግን ዱንያ ውስጥ ከአላህ የሚያርቅና እርሱን ከመገዛት የሚያጠምድ ነገርን ነጥሎ መርገም ይፈቀዳል።
አላህን ከማውሳት ወይም አላህን ለማውሳት ምክንያትና አጋዥ ከሆኑ ነገሮች ውጪ ዱንያ ውስጥ ያሉ ነገሮች ሁሉ ጨዋታና ዛዛታ ናቸው።
የእውቀት፣ የእውቀት ባለቤቶችና የእውቀት ፈላጊዎች ደረጃ መገለፁን ተመልክተናል።
ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል: "ከዱንያ የሚወገዘው ያለአግባብ የተገኘ ሐራም ገንዘብ ወይም ሐላል ከሆነም ለማብዛትና ለመፎከር ተብሎ የተሰበሰበ፤ ለመፎካከርና ለመወዳደር ታስቦ የሚከማችን ገንዘብ ነው። ይህም የአይምሮ ባለቤቶች ዘንድ የተጠላ ገንዘብ ነው።"

Attribution

[ቲርሚዚና ኢብኑማጀህ ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...