ትናንሽ ተደርገው የሚታዩ ወንጀሎችን ተጠንቀቁ!
ከሰህል ቢን ሰዕድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ ብለዋል: «የአሏህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል፡ "ትናንሽ ተደርገው የሚታዩ ወንጀሎችን ተጠንቀቁ! የትናንሽ ወንጀሎች ምሳሌ ወደ አንድ ሸለቆ እንደወረዱ ሰዎች ምሳሌ ነው። ይሄም አንድ እንጨት ይዞ ሲመጣ፤ ያም አንድ እንጨት ይዞ ሲመጣ ምግባቸውን (አቀጣጥለው) መጋገር እንደቻሉ ሰ…

