በጣዖታትም ሆነ በአባቶቻችሁ አትማሉ።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብዲረሕማን ቢን ሰሙራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል: "በጣዖታትም ሆነ በአባቶቻችሁ አትማሉ።"»
Explanation
Benefits
በጣዖታት፣ በአባት፣ በመሪዎችና በመሳሰሉት በሁሉም ውድቅ በሆኑ ነገሮች መማል መከልከሉን እንረዳለን።
መማል በአላህ ካልሆነ ከትንሹ ሽርክ መካከል ነው። የሚማልበትን አካል በቀልቡ ውስጥ እያላቀው ከሆነ የሚምለው አላህ እንደሚላቀው ካላቀው ወይም ለርሱ አንዳች አምልኮ ይገባዋል ብሎ ካመነ ትልቁ ሽርክ ይሆናል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

