'ሒርዝ ያንጠለጠለ ሰው በርግጥም አጋርቷል!' አሉ።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዑቅባህ ቢን ዓሚር አልጁሀኒይ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላችውና- እንደተላለፈው፦ "ወደ አላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) የተወሰኑ ሰዎች መጡ። ከዘጠኙ ጋር ቃልኪዳን ተጋቡና ከአንዱ ጋር ቃልኪዳን ከመጋባት ተቆጠቡ። ሶሐቦችም 'የአላህ መልክተኛ ሆይ! ከዘጠኙ ጋር ቃልኪዳን ተጋብተው ይህንን ለምን ተዉ?' አሉ። እርሳቸውም 'እርሱ ላይ ሒርዝ ስላለ ነው።' አሉ። (ይህንን ሲሰማ) እጁን አስገባና ቆረጠው። እርሳቸውም ቃልኪዳን ተጋቡትና 'ሒርዝ ያንጠለጠለ ሰው በርግጥም አጋርቷል!' አሉ።"
Explanation
Benefits
ጉዳትንና ዐይንን ለመከላከል ሒርዝ ማንጠልጠል ሰበብ ይሆናል ብሎ ማመን ትንሹ ሺርክ ነው። በራሱ ይጠቅማል ብሎ ካመነ ግን ትልቁ ሺርክ ነው የሚሆነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

