HadeethEnc · 1.23.0
ማንኛውም ለወንድሙ ‹አንተ ከሀዲ› ያለ ሰው በርግጥም በርሷ (በከሀዲነቷ) ላይ አንዳቸው ወድቀዋል። እንዳለው ሆኖ ከሆነ (መልካም) ያለበለዚያ ወደርሱ ትመለሳለች።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከኢብኑ ዑመር -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ አሉ: "ማንኛውም ለወንድሙ ‹አንተ ከሀዲ› ያለ ሰው በርግጥም በርሷ (በከሀዲነቷ) ላይ አንዳቸው ወድቀዋል። እንዳለው ሆኖ ከሆነ (መልካም) ያለበለዚያ ወደርሱ ትመለሳለች።"
02
Explanation
ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) አንድ ሙስሊም ለሙስሊም ወንድሙ "አንተ ካፊር" እንዳይል አስጠነቀቁ። የከሀዲነት ቃሏንም በርግጥ አንዳቸው ይገባቸዋል። ሰውዬው እንዳለው በትክክል ከሀዲ ሆኖ ከሆነ መልካም ያለበለዚያ ግን ክህደቱ ወንድሙን ከሀዲ ወዳለው ተናጋሪ ይመለሳል።
03
Benefits
አንድ ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙ ላይ የሌለበትን የአመፅና ክህደት መገለጫ ከመለጠፍ መከልከሉን እንረዳለን።
ከዚህ መጥፎ ንግግር መከልከሉንና ተናጋሪው እንደዛ ያለው ሙስሊም ወንድሙን ከሆነ ትልቅ አደጋ ላይ እንደወደቀ እንረዳለን። ምላስን መጠበቅና በእውቀት ላይ ተመስርቶ ካልሆነ በቀር አለመናገር እንደሚገባም እንረዳለን።
ከዚህ መጥፎ ንግግር መከልከሉንና ተናጋሪው እንደዛ ያለው ሙስሊም ወንድሙን ከሆነ ትልቅ አደጋ ላይ እንደወደቀ እንረዳለን። ምላስን መጠበቅና በእውቀት ላይ ተመስርቶ ካልሆነ በቀር አለመናገር እንደሚገባም እንረዳለን።
Attribution
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

