HadeethEnc · 1.23.0
በየሁሉም ሁለት አዛኖች መካከል ሶላት አለ። በየሁሉም ሁለት አዛኖች መካከል ሶላት አለ።" ቀጥለው በሶስተኛው "ለፈለገ ሰው" አሉ።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን ሙገፈል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ፦ «ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል፦ "በየሁሉም ሁለት አዛኖች መካከል ሶላት አለ። በየሁሉም ሁለት አዛኖች መካከል ሶላት አለ።" ቀጥለው በሶስተኛው "ለፈለገ ሰው" አሉ።»
02
Explanation
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና በየሁሉም አዛንና ኢቃም መካከል ሱና ሶላት እንዳለ ገለፁ። ይህንንም ሶስት ጊዜ ደጋገሙት። በሶስተኛውም ይህን ሶላት መስገድ ለፈለገ ሰው ተወዳጅ እንደሚሆንለት ተናገሩ።
03
Benefits
በአዛንና ኢቃም መካከል ሶላት መስገድ ተወዳጅ መሆኑን እንረዳለን።
ንግግርን መደጋገም የነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና መመሪያ እንደሆነ እንረዳለን። ይህም የሚናገሩት ነገር አንገብጋቢ መሆኑን አፅንዖት ለመስጠትና ለማሰማት ብለው ነው።
በሁለት አዛን በማለት የተፈለገው: አዛንና ኢቃምን ነው። (ሁለቱ አዛኖች) ያሉት ወደ አንዱ በማመዘን ነው። (ፀሃይና ጨረቃን) ሁለቱ ጨረቃዎች እንደሚባሉት፣ (አቡበከርና ዑመር) ሁለቱ ዑመሮች እንደሚባሉት ማለት ነው።
አዛን ማለት ወቅት መግባቱን ማሳወቂያ ነው። ኢቃማህ ማለት ደግሞ ሶላት መፈፀሚያ ወቅቱ መድረሱን ማሳወቂያ ነው።

Attribution
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares