ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ። በናንተ ውስጥ የመርየም ልጅ ፍትሃዊ ዳኛ በቅርቡ ሆኖ ይወርዳል። መስቀልን ይሰባብራል፣ አሳማን ይገድላል፣ ግብርን ያነሳል፣ አንድም ሰው እስከማይቀበለው ድረስም ገንዘብ (ሀብት) ይበዛል።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ። በናንተ ውስጥ የመርየም ልጅ ፍትሃዊ ዳኛ በቅርቡ ሆኖ ይወርዳል። መስቀልን ይሰባብራል፣ አሳማን ይገድላል፣ ግብርን ያነሳል፣ አንድም ሰው እስከማይቀበለው ድረስም ገንዘብ (ሀብት) ይበዛል።"
Explanation
Benefits
የነቢዩን (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ድንጋጌ የሚሽር ሌላ ድንጋጌ እንደሌለ እንረዳለን።
በመጨረሻ ዘመን ሰዎች ከገንዘብ ቸልተኛ ከመሆናቸውም ጋር የገንዘብ በረከት ግን እንደሚሰፍን እንረዳለን።
በመጨረሻ ዘመን ዒሳ የአላህ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና በኢስላም ሃይማኖት ስለሚፈርዱ ኢስላም ዘውታሪ ሃይማኖት መሆኑ መበሰሩን እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

