HadeethEnc · 1.23.0
ከሁሉም የክራንቻ ጥርስ ባለቤት አውሬና ከሁሉም ባለጥፍር በራሪ ስጋ (መብላትን) ከልክለዋል።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከኢብኑ ዓባስ (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንደተላለፈው «የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና: ከሁሉም የክራንቻ ጥርስ ባለቤት አውሬና ከሁሉም ባለጥፍር በራሪ ስጋ (መብላትን) ከልክለዋል።»
02
Explanation
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና የማንኛውንም በክራንቻ ጥርሶቹ አማካይነት የሚያድን አውሬና የማንኛውንም በጥፍሩ የሚቆርጥና የሚይዝ የሆነ በራሪ ስጋውን ከመብላት ከለከሉ።
03
Benefits
እስልምና በምግቦች፣ በመጠጦችና በሌሎችም ነገሮች ላይ ሁሉ ጥሩውን በመጠቀም ማነሳሳቱን እንረዳለን።
ክልክል መሆኑን ማስረጃ የጠቆመው ካልሆነ በቀር በምግብ ላይ መሰረቱ ፍቁድነት ነው።
ክልክል መሆኑን ማስረጃ የጠቆመው ካልሆነ በቀር በምግብ ላይ መሰረቱ ፍቁድነት ነው።
Attribution
[ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

