ሁለት ሙስሊሞች ተገናኝተው በእጅ በመጨባበጥ ሰላምታ ከተለዋወጡ ከመለያየታቸው በፊት ለነርሱ ወንጀላቸው ይማራል።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከበራእ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አለ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "ሁለት ሙስሊሞች ተገናኝተው በእጅ በመጨባበጥ ሰላምታ ከተለዋወጡ ከመለያየታቸው በፊት ለነርሱ ወንጀላቸው ይማራል።"»
Explanation
Benefits
መናዊይ እንዲህ ብለዋል: «ይህ ሱና ሌላ ችግር እስከሌለ ድረስ ቀኝ እጅን ቀኝ እጅ ላይ በማሳረፍ ካልሆነ በቀር አይገኝም።»
ሰላምታን በማብዛት ላይ መነሳሳቱንና አንድ ሙስሊም ሌላውን ሙስሊም ወንድሙ በመጨበጥ የሚያገኘው ምንዳ ትልቅነት መገለፁን እንረዳለን።
አጅነቢይ (ባዳ የሆነችን) ሴት መጨበጥ የመሰለው ክልክል የሆነ መጨባበጥ ከዚህ ሐዲሥ ውጭ ነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

