HadeethEnc · 1.23.0
የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሰዎች ባጠቃላይ ይበልጥ ስነምግባራቸው እጅግ ያማረ ሰው ነበሩ።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከአነስ ቢን ማሊክ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አለ: "የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሰዎች ባጠቃላይ ይበልጥ ስነምግባራቸው እጅግ ያማረ ሰው ነበሩ።"
02
Explanation
ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሰዎች ሁሉ ስነምግባራቸው እጅግ የተሟላ ሰው ናቸው። ንግግርን በማሳመር፣ መልካምን በመለገስ፣ ፊታቸውን በመፍታት፣ መጥፎ ከመስራት በመቆጠብ፣ ሌሎች የሚያደርሱባቸውን ጉዳት በመቻል በሁሉም ስነምግባሮችና መልካምነት ባጠቃላይ ግንባር ቀደም ናቸው።
03
Benefits
የነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስነምግባር ምሉዕ መሆኑን እንረዳለን።
ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በመልካም ስነምግባር የተሟሉ ተምሳሌት ናቸው።
በመልካም ስነምግባር ዙሪያ ነቢዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መከተል መነሳሳቱን እንረዳለን።
ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በመልካም ስነምግባር የተሟሉ ተምሳሌት ናቸው።
በመልካም ስነምግባር ዙሪያ ነቢዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መከተል መነሳሳቱን እንረዳለን።
Attribution
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

