ከኔ በኋላ ለወንዶች ከሴት የበለጠ እጅግ ጎጂ ፈተና አልተውኩም።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከኡሳማህ ቢን ዘይድ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ከኔ በኋላ ለወንዶች ከሴት የበለጠ እጅግ ጎጂ ፈተና አልተውኩም።"
Explanation
Benefits
አንድ አማኝ በአላህ መጠበቅና ከፈተና ነፃ እንዲያደርገውም ወደርሱ መከጀል ይገባዋል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

