ልጆቻችሁን ሰባት አመት ሲሆኑ በሶላት እዘዟቸው፤ አስር አመት ሲሞላቸው ሶላት ላለመስገዳቸው ምቷቸው፤ በመካከላቸውም የመኝታ ስፍራቸውን ለዩ!
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ዐምር ቢን ሹዐይብ ከአባቱ፣ አባቱም ከአያቱ እንዳስተላለፈው እንዲህ አለ: "የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ አሉ: "ልጆቻችሁን ሰባት አመት ሲሆኑ በሶላት እዘዟቸው፤ አስር አመት ሲሞላቸው ሶላት ላለመስገዳቸው ምቷቸው፤ በመካከላቸውም የመኝታ ስፍራቸውን ለዩ!"
Explanation
Benefits
መምታቱ ለሥርዓት (ለማስተማር) እንጂ ለመቅጣት አይደለምና ሁኔታውን በሚመጥን መልኩ መቅጣት ይገባል።
ሸሪዓ ክብርን ለመጠበቅ የሰጠውን ትኩረትና ወደ ብክለት የሚያደርስን መንገድ ሁሉ መዝጋቱን እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

