ሁለቱን የቀዝቃዛ ወቅቶች ሶላት የሰገደ ሰው ጀነት ገባ።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ሙሳ አልአሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና-እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል፡ "ሁለቱን የቀዝቃዛ ወቅቶች ሶላት የሰገደ ሰው ጀነት ገባ።"
Explanation
Benefits
የፈጅርና የዐስር ሶላት በቀዝቃዛ ወቅት የተሰየሙት የፈጅር ሶላት የምሽት ቅዝቃዜ ያለባት ወቅት ስለሆነ ሲሆን የዐስር ሶላት ደግሞ የቀኑ ቅዝቃዜ ስላለባት ነው። በሙቀት ወቅት ብትሆንም እንኳ ሙቀቷ ከርሷ በፊት ካለው ሙቀት አንፃር ቀዝቀዝ ያለ ነው። ወይም በዚህ የተሰየመው በማቆራኘት መልኩ ነው። ልክ ለፀሀይና ለጨረቃ ሁለቱ ጨረቃዎች እንደሚባለው ማለት ነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

