በአላህ መንገድ መታገል ነው።' አሉ።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን መስዑድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ፦ "ነቢዩን (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጁ ስራ ምን እንደሆነ ጠየቅኳቸው። እሳቸውም 'ሶላትን በወቅቱ መስገድ።' አሉ። 'ከዚያስ ቀጥሎ' አልኳቸው። እርሳቸውም 'ቀጥሎ ለወላጆች መልካም መዋል ነው።' አሉኝ። 'ከዚያስ ቀጥሎ' አልኳቸው። እርሳቸውም 'በአላህ መንገድ መታገል ነው።' አሉ። እነዚህን ነገሩኝ። ጥያቄዬን ብጨምር እርሳቸውም ይጨምሩልኝ ነበር።"
Explanation
ኢብኑ መስዑድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - "ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እነዚህን ስራዎች ነገሩኝ። ለርሳቸው 'ከዚያስ ቀጥሎ' ብላቸው ኖሮ ግን ይጨምሩልኝ ነበር።" አሉ።
Benefits
ሙስሊም የሆነ ሰው እጅግ በላጭ በሆነ ስራ ላይ እንዲጓጓ መነሳሳቱን እንረዳለን።
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ስለ በላጭ ስራዎች ተጠይቀው የሚመልሱት መልስ እንደጠያቂዎቹ ሰዎችና ሁኔታቸው መለያየት ይበላለጣል። እያንዳንዱን ጠያቂ ለነርሱ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነውን መልስ ነው የሚመልሱት።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

