افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#4195[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

‹‹ከትንሳኤ ቀን ችግሮች አላህ እንዲገላግለው ያስደሰተው ሰው ለችግርተኛ ፋታ ይስጥ ወይም ከርሱ ያቅልልለት።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ቀታዳህ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: «አቡ ቀታዳህ አንድ ተበዳሪውን ሲፈልገው ከርሱ ተሸሸገ። ከዚያም አገኘው። ተበዳሪውም "እኔ ችግርተኛ ነኝ።" አለው። እርሱም "ወላሂ በል!" አለው። ተበዳሪውም "ወሏሂ!" አለ። አቡቀታዳም እንዲህ አለ: "እኔ የአላህን መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ:‐ ‹‹ከትንሳኤ ቀን ችግሮች አላህ እንዲገላግለው ያስደሰተው ሰው ለችግርተኛ ፋታ ይስጥ ወይም ከርሱ ያቅልልለት።»
02

Explanation

አቡቀታዳህ አልአንሷሪይ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ከርሱ ይደበቅ የነበረን ተበዳሪን ይፈልግ ነበርና አገኘው። ተበዳሪውም እንዲህ አለው "እኔ ችግርተኛ ነኝ። እዳህን የምከፍልበት ገንዘብም የለኝም።"

አቡቀታዳህም (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ገንዘብ እንደሌለው ምሎ እንዲነግረው ጠየቀው።

በሚናገረው ነገር እውነቱን እንደሆነም በአላህ ምሎ ነገረው።

አቡ ቀታዳህም (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ሲሉ እነደደሰማ ተናገረ:

አላህ ከትንሳኤ ቀን ችግሮችና ጭንቆች እንዲያድነው ያስደሰተው ሰው ከችግርተኛ ያቅልል። ይህም መክፈያ ጊዜውን በማዘግየትና በማርዘም ወይም የተወሰነውን እዳ ወይም ሁሉንም ይቅር በማለት ነው።
03

Benefits

የተቸገረ ሰው አቅም እስኪያገኝ ድረስ መጠበቅ ወይም የተወሰነውን ወይም ሁሉንም እዳ ይቅር ማለት እንደሚወደድ እንረዳለን።
ከአንድ አማኝ ላይ የዱንያ ችግሮችን ያቀለለ ሰው አላህ ከርሱ ላይ የትንሳኤ ቀን ችግሮችን ያቀልለታል። ምንዳ የሚገኘው እንደ ስራው አይነት ነውና።
መርህ: ግዴታዎች ከሱናዎች ይበልጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ሱናዎች ከግዴታዎች የሚበልጡበት ጊዜ አለ። ከችግርተኛ ላይ እዳን ማንሳት ትርፍ (ሱና) ነው። ችግርተኛን መታገስ፣ መጠበቅና አለመወትወት ግዴታ ነው። በዚህ ወቅት ሱናው ከግዴታው ይበልጣል።
ሐዲሡ የሚመለከተው መክፈል ያልቻለ ችግርተኛን ነው። ይህ ተቀባይነት ያለው ምክንያት ነውና። ገንዘብ እያለው አውቆ ለሚያዘገይ ሰው ግን ከነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና "የሃብታምን (የአበዳሪን) እዳ ማዘግየት ግፍ (በደል) ነው" የሚል መጥቷል።

Attribution

[ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...