افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#3575[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

በላጩን ሥራችሁ፣ ንጉሳችሁ ዘንድ የጠራችውን ሥራችሁ፣ ደረጃችሁንም ከፍ የምታደርገውን ስራችሁን፣

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ደርዳእ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ አሉ: "በላጩን ሥራችሁ፣ ንጉሳችሁ ዘንድ የጠራችውን ሥራችሁ፣ ደረጃችሁንም ከፍ የምታደርገውን ስራችሁን፣ ለናንተ ወርቅና ብር ከመመፅወት የሚበልጥላችሁን ስራ፣ ጠላቶቻችሁን ተገናኝታችሁ አንገታቸውን ከምትመቱበት አንገታችሁን ከሚመቱበት ስራችሁም በላጩ የሆነውን ስራ አልነግራችሁምን?" ሶሐቦችም "እንዴታ!" አሉ። እርሳቸውም "አላህን ማውሳት ነው።" አሉ።»
02

Explanation

ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ባልደረቦቻቸውን እንዲህ በማለት ጠየቁ

ልዕለ ኃያሉ ንጉስ አላህ ዘንድ በላጩን፣ የላቀውን፣ የፋፋውን፣ የፀዳውንና የጠራውን ስራችሁን እንድነግራችሁ ትፈልጋላችሁን

ጀነት ውስጥም ያለውን ደረጃችሁን ከፍ የሚያደርግላችሁን ስራስ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?

ወርቅና ብር ከመመፅወትም ለናንተ የሚበልጥላችሁን?

ከከሀዲያን ጋር ለውጊያ ተገናኝታችሁ አንገቶቻቸውን ከምትቀሉና አንገቶቻችሁንም ከሚቀሉ የሚበልጠውን ስራ ማወቅ ትፈልጋላችሁን?

ሶሐቦችም: አዎ ይህንን ማወቅ እንፈልጋለን አሉ።

ነቢዩም (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በሁሉም ወቅትና በአጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ አላህን ማውሳት ነው አሏቸው።
03

Benefits

በይፋም ይሁን በድብቅ አላህን ማውሳት ማዘውተር ከትላልቅ መቃረቢያዎችና አላህ ዘንድ እጅግ ጠቃሚ ከሆኑት ነው።
ሁሉም ስራዎች የተደነገጉት አላህን ማውሳትን ለማቋቋም (ተፈፃሚ ለማድረግ) ነው። አላህ እንዲህ ብሏል: {ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ።} ነቢዩም (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል "በአላህ ቤት ዙሪያ ጦዋፍ ማድረግ፣ በሶፋና መርዋ መካከል መሮጥ፣ ጠጠር መወርወር ሁሉ የተደረገው አላህን ማውሳት ለማቋቋም ነው።" አቡዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል።
ዒዝ ቢን ዐብዱሰላም (ቀዋዒድ) በሚባለው መጽሐፋቸው ውስጥ እንዲህ ብለዋል "ይህ ሐዲሥ ምንዳ ሁሉም አምልኮዎች ላይ በልፋት ልክ እንደማይመጣ ከሚጠቁሙ ሐዲሦች አንዱ ነው። አንዳንዴ አላህ በትንሽ ስራ በትልቁ ስራ ከሚመነዳው በላይ ይመነዳል። ምንዳ የስራ ደረጃዎች በልቅና በሚበላለጡት ልክ ይበላለጣል።"
መናዊ "ፈይዱል ቀዲር" በሚባለው መጽሐፋቸው ውስጥ እንዲህ አሉ: ይህ ሐዲሥ የሚተረጎመው ንግግሩ ከቀረበላቸው ሰዎች አንፃር ነው ዚክር በላጭ የሚሆነው በሚል ነው። ነቢዩ ያናገሩት ሰው በውጊያ ብቃቱ እስልምና የሚጠቀምበትን አንበሳ ጀግና ሰው ቢሆን ኖሮ ለርሱ በላጩ ስራ ጂሀድ ይሉት ነበር። ወይም በገንዘቡ ድሀዎች የሚጠቀሙበትን ሀብታም ቢሆን ኖሮ ያናገሩት ለርሱ በላጩ ስራ ሶደቃ ይሉት ነበር። ሐጅ የሚችልን ሰው ያናገሩ ቢሆን ኖሮ ሐጅ ይሉት ነበር። ወይም ወላጆች ያሉትን ቢያናግሩ ኖሮ እነሱን መንከባከብ ይሉት ነበር። ሐዲሦቹ የሚስማሙት በዚህ መንገድ ነው።
የተሟላው ዚክር ልቦና እያስተነተነው ምላስ የተናገረው ዚክር ነው። ቀጥሎም በልብ ብቻ የተፈፀመ ዚክር ነው ተፈኩርን ይመስል። ቀጥሎ በምላስ ብቻ የተፈፀመ ነው። በሁሉም ግን ኢንሻ አሏህ ምንዳ ይገኝባቸዋል።
አንድ ሙስሊም ከሁኔታዎች ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ዚክሮች እንደ ንጋትና ምሽት ዚክሮች፣ ወደ መስጂድ፣ ቤት፣ ሽንት ቤት ሲገባና ሲወጣ የሚባሉትን ዚክሮችና ሌሎችንም አዘውትሮ መፈፀሙ አላህን በብዙ ከሚያመወሱት መካከል ያደርገዋል።

Attribution

[ቲርሚዚ፣ ኢብኑ ማጀህና አሕመድ ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...