HadeethEnc · 1.23.0
አንዳችሁ ዉዱእ በሌለው ጊዜ ዉዱእ እስኪያደርግ ድረስ አላህ ሶላቱን አይቀበለውም።
Available translations
Choose an available translation of this Hadeeth
01
Hadeeth text
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "አንዳችሁ ዉዱእ በሌለው ጊዜ ዉዱእ እስኪያደርግ ድረስ አላህ ሶላቱን አይቀበለውም።"
02
Explanation
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ለሶላት ትክክለኝነት ከሚያስፈልጉ መስፈርቶች መካከል ጦሀራ አንዱ መሆኑን ገለፁ። ስለሆነም ሶላት መስገድ በፈለገ ሰው ላይ እንደሰገራ ወይም ሽንት ወይም እንቅልፍና መሰል ሌላ ዉዱእ ከሚያፈርሱ ነገሮች መካከል አንድም አፍራሽ ነገር ከተከሰተ ዉዱእ ማድረግ ግዴታው ነው።
03
Benefits
ዉዱእ የሌለው ሰው ከትልቁ ሐደሥ በትጥበት፤ ከትንሹ ሐደሥ ደግሞ በዉዱእ እስኪፀዳ ድረስ ሶላቱ ተቀባይነት አይኖረውም።
ዉዱእ ማለት ውሀን አፍ ውስጥ በመያዝ አመላልሶ በመትፋት ከዚያም ውሀን ወደ አፍንጫ ውስጥ መሳብ ከዚያም ማውጣት፤ ቀጥሎ ፊቱን ሶስት ጊዜ ማጠብ፤ ቀጥሎ ሁለት እጆችን ክርንን ጨምሮ ሶስት ጊዜ ማጠብ፤ ቀጥሎ ጭንቅላትን ባጠቃላይ አንድ ጊዜ ማበስ፤ ቀጥሎ ሁለት እግሮችን ከቁርጭምጭሚቱ ጋር ሶስት ጊዜ ማጠብ ነው።
ዉዱእ ማለት ውሀን አፍ ውስጥ በመያዝ አመላልሶ በመትፋት ከዚያም ውሀን ወደ አፍንጫ ውስጥ መሳብ ከዚያም ማውጣት፤ ቀጥሎ ፊቱን ሶስት ጊዜ ማጠብ፤ ቀጥሎ ሁለት እጆችን ክርንን ጨምሮ ሶስት ጊዜ ማጠብ፤ ቀጥሎ ጭንቅላትን ባጠቃላይ አንድ ጊዜ ማበስ፤ ቀጥሎ ሁለት እግሮችን ከቁርጭምጭሚቱ ጋር ሶስት ጊዜ ማጠብ ነው።
Attribution
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
Categories
Share
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares