'ፅንፈኞች (ወሰን አላፊዎች)
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብደሏህ ቢን መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደተላለፈው እንዲህ ብሏል፡ "የአሏህ መልዕክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል፡ 'ፅንፈኞች (ወሰን አላፊዎች) ጠፉ!' ሶስት ጊዜ ደጋገሟት።"
Explanation
Benefits
በአምልኮም ይሁን በሌላው ጉዳይ ተስተካክሎ የተሟላውን መፈለግ እንደሚገባና ይህም የሚሆነው ሸሪዓውን በመከተል መሆኑን እንረዳለን።
አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ጠንከር ማድረግ እንደሚገባ፤ ምክንያቱም ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ይህንኑ እንኳ ሲናገሩ ሶስት ጊዜ ደጋግመው ነውና የተናገሩት።
የእስልምና ገራገርነትና ቀላልነትን እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

