ከአላህ ውጪ ሌላን ቢጤን (ባላንጣን) እየተጣራ የሞተ ሰው እሳት ገባ።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከዐብደላህ ቢን መስዑድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) አንዷን ተናገሩ እኔ ደግሞ ሌላዋን ተናገርኩ። ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ አሉ: ‹ ከአላህ ውጪ ሌላን ቢጤን (ባላንጣን) እየተጣራ የሞተ ሰው እሳት ገባ።› እኔ ደግሞ: ‹ለአላህ ሌላን ቢጤን (ባላንጣን) ሳይጣራ የሞተ ሰው ጀነት ይገባል።› አልኩኝ።"
Explanation
Benefits
በተውሒድ ላይ የሞተ ሰው በተወሰኑ ወንጀሎቹ ቢቀጣም እንኳ ጀነት መግባቱ የተውሒድን ትሩፋት ያስረዳናል።
በሺርክ ላይ የሞተ ሰው እሳት መግባቱ የሺርክን አደገኝነት ይጠቁማል።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

