افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#3355[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

ከናንተ በፊት የነበሩትን (ሕዝቦች) ጎዳና ስንዝር በስንዝር፣ ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ ሰዒድ አልኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንዲህ አሉ፦ «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል፦ "ከናንተ በፊት የነበሩትን (ሕዝቦች) ጎዳና ስንዝር በስንዝር፣ ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ቤት (ጉድጓድ) ቢገቡ እንኳ ትከተሏችኋላችሁ።" እኛም "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ክርስቲያኖችንና አይሁዶችን ነውን?" አልናቸው። እርሳቸውም "ታዲያ ሌላ ማን ነው?" አሉን።»
02

Explanation

ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ከርሳቸው ዘመን በኋላ የአንዳንድ ኡመታቸው ሁኔታ እንዴት እንደሚሆን ተናገሩ። እርሱም የአይሁዶችንና የክርስቲያኖችን መንገድ በእምነታቸው፣ በድርጊታቸው፣ በልማዳቸውና ባህላቸው እጅግ በረቀቀ መንገድ ስንዝር በስንዝር፣ ክንድ በክንድ መከተል ነው። የወከሎ ቤት ቢገቡ እንኳ እነሱም ከኋላቸው ተከትለዋቸው ይገባሉ።
03

Benefits

ይህንን ከመከሰቱ በፊት መናገራቸውና እንደተናገሩት መከሰቱ ከነቢይነታቸው ምልክቶች መካከል አንዱ ምልክት ነው።
ሙስሊሞች ከከሀዲያን ጋር በእምነታቸው ወይም በአምልኳቸው ወይም በበዓላቸው ወይም የነሱ ብቻ መለዮ በሆኑ ነገሮች ከመመሳሰል መከልከላቸውን እንረዳለን።
ሀሳባዊ የሆኑ ነገሮችን ህዋሳዊ በሆኑ ነገሮች መስሎ ማብራራት ከኢስላማዊ የማስተማር ዘዴዎች መካከል አንዱ እንደሆነ እንረዳለን።
ወከሎ ማለት:- መኖርያው እጅግ ጨለማና ሽታው የሚገማ ጉሬ ውስጥ ሲሆን በረሃ ላይ የሚበዛ ተሳቢ እንስሳ ነው። ምሳሌው በልዩ ሁኔታ በወከሎ ቤት የተደረገው ጉሬው እጅግ ጠባብና ዝቃጭ ለማሳየት ነው። ከመሆኑም ጋር ግን የነርሱን ፈለግ በማፈንፈንና መንገዳቸውን በመከተል በኩል ካላቸው ተነሳሽነት አንፃር በዚህ መሰል ጠባብና ዝቃጭ ቦታ ቢገቡ እንኳ ይከተሏቸዋል። አላህ ይጠብቀን!

Attribution

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...