'መቃብሮች ላይ አትቀመጡ! ወደርሷም አትስገዱ!'
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ መርሠድ አልጘነዊይ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: 'መቃብሮች ላይ አትቀመጡ! ወደርሷም አትስገዱ!'"
Explanation
ልክ እንደዚሁ ቀብሩ ወደ ሰጋጁ ቂብላ አቅጣጫ በሆነ ጊዜ ወደ መቃብሮች ዞሮ ከመስገድም ከለከሉ። ይህም የተከለከለው ወደ ሺርክ ከሚያዳርሱ አንዱ ስለሆነ ነው።
Benefits
ወደ መቃብር መስገድ የተከለከለው የሺርክን መዳረሻዎች ለመዝጋት ነው።
ኢስላም በመቃብር ወሰን ማለፍንም መቃብር ማዋረድንም ከልክሏል። በእስልምና ወሰን ማለፍም ማሳነስም የለምና።
ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "የሙትን አጥንት መስበር በህይወት እንደመስበር ነው።" ስላሉ የሙስሊም ክብር ከሞተ በኋላም ዘላቂ ነው።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

