افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#66523[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

ሰዎች ከቀደምት ነቢያት ካገኟቸው ቃላት መካከል ካላፈርክ የፈለግከውን ስራ! የሚለው አንዱ ነው።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከአቡ መስዑድ ዑቅባ ቢን ዓምር አልአንሷሪይ አልበድሪይ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ ብለዋል: «የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል: "ሰዎች ከቀደምት ነቢያት ካገኟቸው ቃላት መካከል ካላፈርክ የፈለግከውን ስራ! የሚለው አንዱ ነው።"»
02

Explanation

ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ወደዚህ ኡመት መጀመሪያ እስኪደርስ ድረስ ከቀደምት ነቢያት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲወራረሱትና በመካከላቸው ሲቀባበሉት ከነበሩ አደራዎች መካከል ልትሰራው የምትፈልገውን ስራ ተመልከት! ማድረጉ የማያሳፍር ስራ ከሆነ ስራው! የሚያሳፍር ስራ ከሆነ ተወው! የሚለው ይገኝበታል። ፀያፍን ከመስራት የሚከለክለው ሀፍረት ነው። ሀፍረት የሌለው ሰው በየትኛውም ፀያፍና ውግዝ ተግባር ውስጥ ይዘፈቃል።
03

Benefits

ሀፍረት የመልካም ስነ ምግባር መሰረት ነው።
ሀፍረት ከነቢያት (ዐለይሂሙ ሰላም) ባህሪያት መካከል አንዱ ባህሪና ከነርሱ የተወሰደ መገለጫ ነው።
ሙስሊም የሆነን ሰው የሚያስውበውና የሚያስጌጠውን እንዲሰራ፣ የሚያቆሽሸውና የሚያጎድፈውን ደሞ እንዲተው የሚያደርገው ሀፍረት ነው።
ነወዊይ እንዲህ ብለዋል: «ትእዛዙ መፍቀድንም ያቀፈ ነው: ማለትም አንዳች ነገር ለመስራት ብትፈልግ ብትሰራው ከአላህም ሆነ ከሰው የማያሳፍር ከሆነ ስራ! ያለበለዚያ አትስራው ማለት ነው። የእስልምና መሽከርከሪያ ዛቢያም ይኸው ነው። የዚህም ማብራሪያ በግዴታም ይሁን በፍቃደኝነት የመጡ ትእዛዛትን መተዉ የሚያሳፍር ነው። ሐራም ተደርገውም ይሁን ተጠልተው የተከለከሉ ክልከላዎችን ደግሞ መስራት የሚያሳፍሩ ናቸው። የተፈቀዱ ነገሮች ከሆኑ ግን ለመስራት የሚያሳፍሩም አሉ፤ ለመተው የሚያሳፍሩም አሉ። ስለዚህ ይህ ሐዲሥ አምስቱን ህግጋት አካትቷል ማለት ነው። ይህ ትእዛዝ ለዛቻ ነው የመጣው ያሉም አሉ። ማለትም: ሀፍረትክ ከተነሳ የፈለግከውን ስራ አላህ በስራህ ይመነዳሀልና። ማስጠንቀቅ የተፈለገበት አነጋገር ነው ያሉም አሉ። ማለትም የማያፍር ሰው የፈለገውን ይሰራል።

Attribution

[ቡኻሪ ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...