افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم. افتتاح البرنامج الدعوي السبت القادم، ٩ / ٣ / ١٤٤٨هـ بعد صلاة الفجر مباشرة مسجد محمد بن إبراهيم، الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة فضيلة الشيخ د. هيثم بن محمد سرحان دورة اليوم الواحد، وختم كتاب كل سبت بإذن الله حياكم الله ونفع بكم.
#65879[ሶሒሕ ነው።]
HadeethEnc · 1.23.0

ከኡመቴ መካከል የበላይ የሆኑ ጭፍሮች (ከመኖር) አይወገዱም። የአላህ ትእዛዝ እስኪመጣባቸው ድረስም የበላይ እንደሆኑ ይቆያሉ።

Available translations

Choose an available translation of this Hadeeth

01

Hadeeth text

ከሙጊራ ቢን ሹዕባ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል፦ "ከኡመቴ መካከል የበላይ የሆኑ ጭፍሮች (ከመኖር) አይወገዱም። የአላህ ትእዛዝ እስኪመጣባቸው ድረስም የበላይ እንደሆኑ ይቆያሉ።"
02

Explanation

ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ከኡመቴ መካከል በሰዎች ላይ የበላይ የሆኑ፣ በተፃረራቸው ላይ አሸናፊዎች የሆኑ ህዝቦች ከመኖር አይወገዱም። ይህ የበላይነታቸው የሚቆየውም ትንሳኤ ከመቆሙ በፊት የዱንያ መጨረሻ ዘመን ላይ ነፍሳቸው እንድትወጣ የሚመጣው የአላህ ትእዛዝ እስኪመጣ ድረስ መሆኑን ተናገሩ።
03

Benefits

የነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ግልፅ ተአምርን እንመለከታለን። ይህ መገለጫ ለአላህ ምስጋና ይግባውና ከነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ከመኖር አልተወገደምና። ሐዲሡ ውስጥ የተጠቀሰው የአላህ ትእዛዝ እስኪመጣ ድረስም ከመኖር አይወገድም።
በሐቅ ላይ የመፅናትና በርሱም የመስራት ትሩፋትን በዚህ ላይም መነሳሳቱን እንረዳለን።
የዲን የበላይነት ሁለት አይነት ነው: ወይ የማስረጃና እውነታን የማብራራት የበላይነት ነው። ወይም የሀይልና የመሳሪያ የበላይነት ነው። የማስረጃና ማብራራት የበላይነት ዘውትር ያለ ጉዳይ ነው። ምክንያቱም የእስልምና ማስረጃ ቁርአን ነውና። ቁርአን ደግሞ ከርሱ ውጪ ባሉት ላይ ሁሌ የበላይና አሸናፊ ነው። ነገር ግን ሁለተኛው የበላይነት አይነት ማለትም የሀይልና የመሳሪያ የበላይነት በኢማንና በምድር እንደሚኖር መመቻቸት መጠን የሚወሰን ነው።

Attribution

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

Categories

Share

Share hadeeth

Sharing options · 0 Total shares

Share

← Back to encyclopedia
Shopping Basket

Loading...