‹ከሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ እጅግ መጥፎው ሶላቱን የሚሰርቅ ነው።› እርሱም ‹እንዴት ሶላቱን ይሰርቃታል?› አላቸው። እርሳቸውም ‹ሩኩዑንም ሆነ ሱጁዱን ባለማሟላት።› ብለው መለሱለት።
Choose an available translation of this Hadeeth
Hadeeth text
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: ‹ከሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ እጅግ መጥፎው ሶላቱን የሚሰርቅ ነው።› እርሱም ‹እንዴት ሶላቱን ይሰርቃታል?› አላቸው። እርሳቸውም ‹ሩኩዑንም ሆነ ሱጁዱን ባለማሟላት።› ብለው መለሱለት።"
Explanation
Benefits
ሩኩዑም ሱጁዱም የማያሟላ ሰው ከዚህ ተግባሩ ለማራቅና ክልክልነቱን ለማስገንዘብ ሲባል በሌባነት መገለፁን እንረዳለን።
ሶላት ውስጥ ሩኩዕና ሱጁድን መሙላትና እነርሱንም ቀጥ አድርጎ መፈፀሙ ግዴታ መሆኑን እንረዳለን።
Attribution
Categories
Share hadeeth
Sharing options · 0 Total shares

